እሁድ ጥር 12 ቀን 2011 FT’ ደደቢት 1-1 አዳማ ከተማ 4′ ዳዊት ወርቁ 21′ አዲስ ህንፃ ቅያሪዎች 46′  ኄኖክ አ/ዓዚዝ 57′  ቴዎድሮስ ሱሌይማን መ. 65′  እንዳለ ዳንኤል 57′  ዐመለ  ፉዓድ  – – ካርዶች 4′  ዳዊት ወርቁ 75′ መድሀኔ ብርሀኔ  –  አሰላለፍ ደደቢት አዳማ ከተማ 22 ረሽድ ማታውሲ 14 መድሀኔ ብርሀኔ 16 ዳዊት ወርቁ 28 ክዌኪ አንዶህ 2 ኄኖክ መርሹRead More →

ዓርብ ታኅሳስ 5 ቀን 2011 FT አል አህሊ🇪🇬 2-0 🇪🇹ጅማ አባ ጅፋር 7′ ናስር ማሀር 38′ ማርዋን ሞሀሰን – 90+4′ ቅያሪ (ጅማ አባ ጅፋር) ፡ አስቻለው ግርማ ወጥቶ ኤርሚያስ ኃይሉ ገብቷል፡፡ 90+3′ ከሪም ኔድቬድ ከን መስመር ያሻገረውን ኳስ ከግቡ አጠገብ የነበረው ሚዶ ጋብር ሳይደርስበት ቀርቷል፡፡ ሌላ ጎል ለመሆን የተቃረበ ኳስRead More →

እሁድ ኅዳር 9 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ🇪🇹 0-2 🇬🇭ጋና – 3′ ጆርዳን አየው 22′ ጆርዳን አየው (ፍ) ጨዋታው በጋና 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ 90′ አራተኛው ዳኛ ተጨማሪ 4 ደቂቃ አሳይቷል። 90′ ኡመድ ኡኩሪ ከቀኝ መስመር አጥብቦ በመግባት ወደ ጎል የላከው ኳስ ለጥቂት የግቡን ቋሚ ታካ ወጥታለች። 88′ የተጫዋች ቅያሪ – ጋናRead More →

ማክሰኞ ጥቅምት 13 ቀን 2011 FT ጅማ አባጅፋር 1-1 መከላከያ 23′ ኤልያስ ማሞ 59′ ሳሙኤል ታዬ  መከላከያ በመለያ ምቶች 4-2 አሸንፎ የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ባለቤት ሆኗል፡፡ መከላከያ – ምንይሉ ወንድሙ  አስቆጠረ፡፡ 2-4 ጅማ አባ ጅፋር – ዲዲዬ ለብሪ አስቆጠረ 2-3 መከላከያ – ተመስገን ገብረኪዳን አስቆጠረ 1-3 ጅማ አባ ጅፋርRead More →

እሁድ ጥቅምት 4 ቀን 2011 FT ኬንያ 🇰🇪 3-0 🇪🇹 ኢትዮጵያ 61′ ቪክቶር ዋንያማ (ፍ) 26′ ኤሪክ ዮሀና 22′ ሚኬል ኦሉንጋ – የጨዋታውን ዋና ዋና ሁነቶች ገፁን ሪፍሬሽ እያደረጉ ማግኘት ይችላሉ። ተጠናቀቀ! ጨዋታው በኬንያ 3-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ከ31 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ በተመለሰችበት እለት ወደ 2019 ውድድር የማለፍ እድሏRead More →

ቅዳሜ መስከረም 19 ቀን 2011 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 መከላከያ መለያ ምቶች : 2-3 -አስቻለው (አስቆጠረ) -ጋዲሳ (አስቆጠረ) -በኃይሉ (ሳተ) -ናትናኤል (ተመለሰበት) -ጌታነህ (ተመለሰበት) -ምንይሉ (አስቆጠረ) -ሽመልስ (አግዳሚ መለሰበት) -ዳዊት እስ. (ተመለሰበት) -ተመስገን (አስቆጠረ) -አበበ (አስቆጠረ) ተጠናቀቀ – መከላከያ በመለያ ምቶች 3-2 አሸንፎ በታሪኩ ለ14ኛ ጊዜ የኢትዮጵያ ዋንጫ ቻምፒዮን ሆኗል።Read More →

እሁድ ጳጉሜ 4 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ 1-0 ሴራሊዮን 35′ ጌታነህ ከበደ – ዋና ዋና ሁነቶች ተጠናቀቀ!!! * ኢትዮጵያ የመጀመርያ የምድብ ጨዋታ ድሏን በማሳካት በሶስት ነጥብ ከሌሎቹ የምድበ ሀገራት ጋር እኩል ነጥብ መያዝ ችላለች። 90′ የተጫዋች ለውጥ – ኢትዮጵያ ጋቶች ፓኖም (ወጣ) አማኑኤል ዮሀንስ (ገባ) ተጨማሪ ደቂቃ – 4 86′Read More →

(በሽረ እንዳስላሴ እና ጅማ አባ ቡና ጨዋታ ላይ አተኩረን ዋና ዋና ጉዳዮችን በEdit እናደርሳችኋላን።) _________ ተጠናቀቀ | ባህር ዳር ከተማ 0-1 ደቡብ ፖሊስ (36′ ኤሪክ ሙራንዳ) – ተጠናቀቀ |  ሽረ እንዳሥላሴ 2-1 ጅማ አባ ቡና (72′ ሸዊት ዮሀንስ 76′ ሰዒድ ሁሴን | 4′ ብዙዓየሁ እንደሻው ) __________ 90′ የሽረው ግብRead More →

04:58 የወቅቱ ፕሬዝዳንት አቶ ጁነይዲ ባሻ ለአዲሱ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ አስረክበዋል። ኮ/ል አወል አብዱራሂም ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው በ44 ድምፅ ተመርጠዋል። 04:10 የምክትል ፕሬዝዳንት ምርጫው ተጀምሯል። የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት 1 ሶፊያ አልማሙን 2 አበበ ገላጋይ 3 አሊሚራህ መሐመድ 4 ሰውነት ቢሻው 5 ዘሪሁን ቀቀቦ 6 ኮ/ልRead More →

ስብሰባው 08:08 ላይ ተጠናቋል። ክለቦች ውድድሩ በአስቸኳይ ከቆመበት እንዲቀጥል ጠይቀዋል። አቶ ጁነይዲ ባሻ ” በዚህ ሳምንት ከተለያዩ የመንግስት የፀጥታ መዋቅሮች ጋር ስብሰባ እናደርጋለን።  ” የዳኞች ማህበር ከፌዴሬሽኑ ጋር ውይይት እና ድርድር ማድረግ አለበት።” ትግል ግዛው (የዳኞች ማህበር) ” እኔ እየተናገርኩ ያለሁት በግሌ አይደለም። እውቅና እንዳለው ትልቅ ማህበር ነው። የማህበሩ ጠቅላላRead More →