በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታዲየም የሚደረገው የሃዋሳ ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታን በቅድመ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል። የአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ ቡድን ከሦስት ጨዋታዎች በፊት (በ3ኛ ሳምንት ባህር ዳርን 1-0 ያሸነፈበት) ያስመዘገበውን ሦስት ነጥብተጨማሪ

ያጋሩ

መቐለ 70 እንደርታ እና አዳማ ከተማን የሚያገናኘውን የነገ 09:00 ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ ሦስት ድሎች በኋላ በፈረሰኞቹ ተሸንፈው ሊጉን የመምራት ዕድላቸውን ያባከኑት ምዓም አናብስት በሜዳቸው በሚያደርጉት ጨዋታ ወደ አሸናፊነት መንገድተጨማሪ

ያጋሩ

በነገው ዕለት ስሑል ሽረ እና ሰበታ ከተማ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች አቻ ተለያይተው ወደ ሰንጠረዡ ግርጌ የተንሸራተቱት ስሑል ሽረዎች በጥቂት ነጥቦች ከሚበልጧቸው ክለቦች ላለመራቅ እና ከተከታታይ አቻተጨማሪ

ያጋሩ

ፈረሰኞቹ እና ምዓም አናብስትን የሚያገናኛው የስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በወጣ ገባ አቋም ውድድራቸው በማካሄድ ላይ የሚገኙት ፈረሰኞቹ ባለፉት ጨዋታዎች በጉዳት ላይ የነበሩ ተጫዋቾቻቸው ከጉዳት መልስ ቢያገኙም ወደ ጥሩተጨማሪ

ያጋሩ

ሀዋሳ ላይ የሚደረገውን የስድስተኛ ሳምንት ሌላው መርሐ ግብር እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ሀዋሳን በመርታት በሜዳው በመቐለ ከደረሰበት ሽንፈት በቶሎ ያገገመው ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድል በማስመዝገብ ወደ ሰንጠረዡ አናት ይበልጥ ለመጠጋት አልሞ ወደተጨማሪ

ያጋሩ

በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚከናወነውን የስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ለሦስት ተከታታይ ጨዋታዎች አቻ የተለያየው አዳማ አዳማ ከተማ በሁለተኛ ሳምንት ያሳካትን ድል በመድገም ደረጃውን ከፍ ለማድረግ ወደ ሜዳ ይገባል።ተጨማሪ

ያጋሩ

ነገ በስድስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ቡና እና የሀዲያ ሆሳዕና መርሐ ግብርን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። በእንቅስቃሴ ደረጃ ከጨዋታ ጨዋታ መሻሻሎችን እያሳየ የሚገኘው የካሳዬ አራጌ ቡድንተጨማሪ

ያጋሩ

ቢጫ ለባሾቹ በሜዳቸው ሀይቆቹን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በውድድር ዓመቱ ለመጀመርያ ጊዜ ሽንፈት የገጠማቸው የሊጉ መሪ ወልዋሎዎች ከሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ነጥብ መጣል በኋላ ወደ ድል በመመለስ መሪነታቸውን ለማስቀጠልተጨማሪ

ያጋሩ

ነገ በዐፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ ተጠባቂ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሜዳቸው የማይቀመሱ የሚመስሉት ፋሲል ከነማዎች ባሳለፍነው ሳምንት በሰበታ ያጡትን አስቆጪ ሦስት ነጥብ ለማግኘት እና ደጋፊንተጨማሪ

ያጋሩ

ወልቂጤ ለመጀመርያ ጊዜ በሜዳው ጨዋታ የሚያደርግበትን መርሐ ግብር እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በታሪክ የመጀመርያው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በሜዳቸው የሚያካሂዱት ወልቂጤዎች ከወሳኝ የሜዳ ውጪ ድል በኋላ የድል ጉዟቸውን ለማስቀጠል ወደ ሜዳ ይገባሉ። ባለፉትተጨማሪ

ያጋሩ