ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ (Page 53)

በአብርሀም ገብረማርያም እና ቴዎድሮስ ታከለ ቀን – ሀሙስ ሚያዝያ 5 ቀን 2009 ቦታ – ሀዋሳ ከተማ ስታድየም ፤ ሀዋሳ ሰአት – 10:00 ዳኛ – ፌዴራል ዳኛ አሰፋ ደቦጭ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚያስተናግዳቸው ትልልቅ የደርቢ ጨዋታዎች መካከል በሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና መካከል የሚደረገው ጨዋታ አንዱ ነው፡፡ ነገ የሀዋሳ ከተማ ስታድየምምዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ድረስ ይደረጋል፡፡ ነገም ደርቢዎች ፣  በዋንጫው እና ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ውስጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ 6 ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ፋሲል ከተማ 08:30 ላይ በሳምንቱ የመጀመርያ መርሀ ግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ ፋሲል ከተማን አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ያስተናግዳል፡፡ ኤሌክትሪክ እና ፋሲልዝርዝር

 FT   አዳማ ከተማ   1-0   ቅዱስ ጊዮርጊስ   81′ ዳዋ ሁቴሳ ተጠናቀቀ !! ጨዋታው በአዳማ ከተማ 1 – 0 አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ በተከታታይ ጨዋታዎች ሲሸነፍ አዳማ አሁንም በሜዳው የማይደፈር ሆኗል፡፡ ተጨማሪ ደቂቃ – 2 89′ ዳዋ ሁቴሳ የጎል መጠናቸውን ሊያሰፋ የሚችልበትን አጋጣሚ አመከነ፡፡ 88′ ፈረሰኞቹ የአቻ ጎል ለማግኘት ይህ ነውዝርዝር

​​ FT   ፋሲል ከተማ   1-4   ኢትዮጵያ ቡና   67′ ኤዶም ሆሮሶውቪ (P) || 36′ ኤልያስ ማሞ፣ 50′ ሳሙኤል ሳኑሚ፣ 61′ አስቻለው ግርማ፣ 89′ ጋቶች ፓኖም ጨዋታው በኢትዮጵያ ቡና 4-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። 90′ ተጨማሪ ሰዐት – 2 ደቂቃ 89′ ጎልልል!!!! ኢትዮጵያ ቡና በጋቶች ፓኖም አማካኝነት አራተኛውን ግብ አግኝቷል። hr 85′ የተጨዋች ለውጥዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ እና ነገ ሲካሄዱ በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ ተከታትለው የተቀመጡት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቶታል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ዙርያ ያሉ ጉዳዮችን እንዲህ አሰናድታዋለች፡፡ ቦታ – አዲስ አበባ ስታድየም ቀን – ቅዳሜ የካቲት 25 ቀን 2009 ሰአት –ዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት 2ኛ ዙር ትላንት በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ በዛሬው እለት ደግሞ በሊጉ ከፍተኛ ትኩረት ከሚሰጣቸው ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ይካሄዳል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያ በቅድመ ጨዋታ ዳሰሳዋ ከጨዋታው ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን እንዲህ አሰናድታቸዋለች፡፡ ቦታ – አዲስ አበባ ስታድየም ቀን – እሁድ የካቲት 19 ቀንዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ነገ በሚደረጉ ሁለት የአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ኢትጵያ ንግድ ባንክ ወልድያን 09:00 ላይ ሲያስተናግድ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጅማ አባ ቡናን 11:30 ላይ ይገጥማል፡፡ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወልድያ ሁለቱም ቡድኖች በአሰልጣኞች ላይ ለውጦች አሳይተው ለሁተኛው ዙር ቀርበዋል፡፡ ባንክ ሲሳይ ከበደን ዋና አሰልጣኝ አድርግ ሲሾም ወልድያዝርዝር

Ethiopian premier league record champions Kidus Giorgis will be aiming for a positive outing when they face Seychellois side Cote D’Or in the 2017 Total CAF Champions League at Stade Amitie in Praslin, the second largest island of the country. The Horsemen departed to Praslin on Thrusday morning including aዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ሊደረጉ ፕሮግራም ወጥቶላቸው ያልተካሄዱት 2 ተስተካካይ ጨዋታዎች ነገ አዲስ አበባ እና ጎንደር ላይ ይደረጋሉ፡፡ ፋሲል ከተማ ከ ወላይታ ድቻ (09:00 ፋሲለደስ ስታድየም) ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ፋሲል ከተማ በተከታታይ ድል አስመዝግቦ በ3ኛ ደረጃ 1ኛውን ዙር ለማጠናቀቅ በማለም ወላይታ ድቻን ያስተናግዳል፡፡ ከ5 ተከታታይ ጨዋታዎች ምንም ድል ያላሳካውዝርዝር