ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 1-0 በማሸነፍ ለኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳትፎ ደረጃ ሲቀርብ ወልቂጤ አንድ እግሩ ከሊጉ ተንሸራቷል።…
ሪፖርት
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ወደ አሸናፊነት ሲመለሱ ባህር ዳሮች በሽንፈት ዓመቱን አጠናቀዋል
ባህር ዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻን ያገናኘው የ25ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ወላይታ ድቻን…
ሪፖርት | በተከላካይ ስህተት የተገኘው የኦሴ ማውሊ ብቸኛ ጎል ሰበታን ባለ ድል አድርጓል
የ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነው የሰበታ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ በሰበታ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ በዘርዓይ ሙሉ ስር የመጀመርያ ድሉን አሳክቷል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ መውረዱን ያረጋገጠው አዳማ ከተማ ሀዋሳን አሸኝፏል። አዳማ ከተማ…
ሪፖርት | እልህ አስጨራሽ ፉክክር የተደረገበት የጣና ሞገዶቹ እና ቡናማዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል
ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ፉክክር የተደረገበት የባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በርካታ የመነጋገሪያ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ አንድ እጃቸውን የሊጉ ዋንጫ ላይ አሳርፈዋል
በደረጃ ሠንጠረዡ ግርጌ እና አናት ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ያደረጉት ጨዋታ በሊጉ መሪ…
ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ጣፋጭ ድል አግኝቷል
የ21ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ መርሐ-ግብር የሆነው የባህር ዳር እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ ጥሩ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የሸገር ደርቢን አሸንፏል
በ19ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአስቻለው ታመነ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 ማሸነፍ ችሏል። ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ማራኪ የነበረው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ምሽት ላይ የተጋናኙት ባህር ዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ከከፍተኛ ፍልሚያ በኋላ 1-1 ተለያይተዋል። ሁለቱም ተጋጣታሚዎች…

