ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመሪው ያላቸው የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ ቀንሰዋል

እጅግ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የፋሲል ከነማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ፋሲሎች በመጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ በድል መወጣታቸውን ተከትሎ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ...

ሪፖርት | በአቡበከር የመጨረሻ ጨዋታ አዞዎቹ ቡናማዎቹን ረተዋል

አርባምንጭ ከተማዎች በውድድር ዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስት ተከታታይ ጨዋታዎችን ያሸነፉበትን ውጤት ኢትዮጵያ ቡና ላይ አስመዝግበዋል። ባሳለፍነው ሳምንት ከድሬዳዋ ከተማ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል የወሰዱት...

ሪፖርት | ነብሮቹ ፈረሰኞቹን ነጥብ አስጥለዋል

በደረጃ ሰንጠረዡ አጋማሽ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ አስጥሎ የዋንጫውን ፉክክር አጓጊ አድርጓል። ባሳለፍነው ሳምንት ከሰበታ ከተማ ጋር ነጥብ የተጋሩት ሀዲያ ሆሳዕናዎች...

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ከድል ጋር ሲታረቅ የጅማ አባ ጅፋር መጨረሻ ቀርቧል

በሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች ከመመራት ተነስተው ጅማ አባ ጅፋርን ሲረቱ የጅማ በሊጉ የመቆየት ነገር ወደ መጨረሻው ተጠግቷል። ጅማ አባ ጅፋሮች ባለፈው የጨዋታ ሳምንት...

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና አንድ አቻ ተለያይተዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ለምንም የተረቱት ወልቂጤዎች ሦስት ነጥብ ካስረከቡበት ጨዋታ...

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ወሳኝ ሦስት ነጥቦች አሳክተዋል

የመናፍ ዐወል ብቸኛ ግብ በፍሬው ጌታሁን ድንቅ ብቃት እስከፍፃሜው በጨዋታው ውስጥ የቆየው ድሬዳዋ ከተማን አሳዛኝ ተሸናፊ አድርጋለች። ባህር ዳር ከተማዎች ከሀዋሳው ሽንፈት ባደጓቸው ለውጦች አቡበከር...

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በሳምንቱ የማሳረጊያ ጨዋታ አዲስ አበባ እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ሲለያዩ የወራጅ ቀጠናውም አዲስ ክለብ አግኝቷል። በ26ኛ ሳምንት አዳማ ከተማ እና ወላይታ ድቻን በአንድ ጎል ልዩነት...

ሪፖርት | ሰበታ እና ሀዲያ ሆሳዕና ሳይሸናነፉ ቀርተዋል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና መካከል ተደረጎ 0-0 ተጠናቋል። ሰበታ ከተማ ከፋሲሉ ሽንፈት አብዱልሀፊስ ቶፊቅ ፣ ሀምዛ አብዱልመን እና ቢስማርክ አፒያን አሳርፎ...

ሪፖርት | ሙጂብ ቃሲም ዐፄዎቹን በዋንጫ ፉክክር አቆይቷል

በዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰ ወዲህ ከግብ ርቆ የሰነበተው ሙጂብ ቃሲም ያስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ፋሲል ከነማ ከመሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለውን ልዩነት አስጠብቆ...