የ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ተራዝሟል
በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት በቀጣዩ ዓመት እንዲከናወን ቀጠሮ የተያዘለት የአፍሪካ ዋንጫ በወራት መገፋቱ ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል። ቀጣዩ የአህጉራችን ትልቁ የብሔራዊ ቡድኖች ውድድር በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር አይቮሪኮስት አዘጋጅነት እንደሚከናወን ይታወቃል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ጨምሮ ሌሎች ቡድኖችም በዚህ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የምድብ ማጣሪያ ፍልሚያቸውን እያደረጉ ይገኛሉ። ይህ በእንዲህ እንዳለ በአሁኑ ሰዓት በሞሮኮ ራባትRead More →