ሰኔ 13 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ ያለባት ማላዊ በተሟላ ሁኔታ ባይሆንም ዝግጅቷን ጀምራለች። በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የአህጉራችን ብሔራዊ ቡድኖች የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ የሚገኝ ሲሆን በቀጣዩ ወር ደግሞ የምድብ 5ኛ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። በውድድሩ ለመሳተፍ እጅግ የጠበበ ዕድል ያላት ኢትዮጵያ ከማላዊ እናRead More →

ኢትዮጵያ በምትመራው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ምድብ የምትገኘው ማላዊ በትናንትናው ዕለት የአቋም መለኪያ ጨዋታ አከናውናለች። ከቀናት በኋላ ለሚደረጉት የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሦስተኛ እና አራተኛ ጨዋታዎች የአህጉራችን ብሔራዊ ቡድኖች ዝግጅታቸውን እያከናወኑ ይገኛል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባለበት ምድብ የሚገኘው የማላዊ ብሔራዊ ቡድንም ከግብፅ ጋር ላለበት ወሳኝ የደርሶ መልስ ጨዋታዎች ዝግጅቱን ወደRead More →

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ባሉበት ምድብ የምትገኘው ማላዊ ዝግጅቷን ሳውዲ አረቢያ ላይ እያደረገች ሲሆን በነገው ዕለትም የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ትከውናለች። ባለንበት ዓመት በሚደረገው የአህጉራችን ትልቁ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ብሔራዊ ቡድኖች በ12 ምድቦች ተከፋፍለው የማጣሪያ ፍልሚያቸውን እያከናወኑ የሚገኝ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያም ከማላዊ፣ ግብፅ እና ጊኒ ጋር ተደልድላ ምድቧን እየመራች ትገኛለች። ከኢትዮጵያRead More →

መጋቢት 15 እና 18 ለሚደረጉት ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን ይፋ ሆኗል። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሦስተኛ እና አራተኛ ጨዋታውን ከጊኒ አቻው ጋር የሚያከናውን ይሆናል። አሠልጣኙም ከቀናት በፊት በጨዋታዎቹ ግልጋሎት የሚሰጧቸውን 23 ተጫዋቾች የመረጡ ሲሆን ስብስቡም መደበኛ ዝግጅቱን የሚጀምርበትን ቀን የኢትዮጵያRead More →

መጋቢት 15 እና 18 ከጊኒ አቻው ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታዎች ያሉበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 23 ተጫዋቾችን መርጧል። ባለንበት ዓመት በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የአህጉራችን ብሔራዊ ቡድኖች በምድብ ተደልድለው የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያከናወኑ የሚገኝ ሲሆን ከቀናት በኋላም ሦስተኛ እና አራተኛ ጨዋታዎች ይከወናሉ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም በሦስት ቀናት ልዩነትRead More →

ከአንድ ወር በኋላ ሞሮኮ ላይ የሚደረገውን የጊኒ እና ኢትዮጵያ ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ተለይተዋል። በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ፣ ማላዊ እና ጊኒ ጋር ተደልድሎ የምድብ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኝ ሲሆን በሁለት ጨዋታዎች ሦስት ነጥብ በማግኘት በግብ ልዩነት ቀዳሚውን ደረጃ ይዞ ተቀምጧል። በቀጣዩ የመጋቢት ወር ደግሞ ከጊኒRead More →

በቀጣዩ ወር ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ የሚጠብቀው ዋልያው በሜዳው ማድረግ የነበረበትን ፍልሚያ የሚያደርግበት ስታዲየም ይፋ ሆኗል። በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ ጨዋታዎችን እያደረገ እንደሆነ ይታወቃል። ከግብፅ፣ ማላዊ እና ጊኒ ጋር የተደለደለው ቡድኑም በሁለት ጨዋታዎች ሦስት ነጥብ በማግኘት በግብRead More →

በመጋቢት ወር ከጊኒ ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቀው ዋልያው የሜዳ ላይ ጨዋታውን በሀገር ቤት እንደማይከውን እርግጥ ሆኗል። በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የአህጉሪቱ ብሔራዊ ቡድኖች የምድብ የማጣሪያ ፍልሚያቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ። ከግብፅ፣ ማላዊ እና ጊኒ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም በሁለት ጨዋታዎች ሦስት ነጥብ በማግኘት በግብ ልዩነትRead More →

👉”…የመስከረሙ ጨዋታ ከመድረሱ በፊት በተቻለ መጠን የአዲስ አበባ ስታዲየምን ለውድድር ለማድረስ እንደሚሰራ ተነግሮናል” ባህሩ ጥላሁን 👉”የባህር ዳር ስታዲየም ጥቃቅን ስራ ብቻ አይደለም የሚቀረው። በጣም ብዙ ነገር ነው የሚቀረው” ባህሩ ጥላሁን 👉”…አዲስ አበባ ስታዲየምን ተመልክቶ ‘ለውድድር አይደለም ለልምምድ አልፈቅድላችሁም’ ነው ያለው” ባህሩ ጥላሁን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ሁለትRead More →

👉” ግብፆች ወረዱ ያስባለው የእኛ መብለጥ ነው። በዛ ቀን ኢትዮጵያ ጥሩ ስለሆነች ግብፅ አንሳለች” 👉”ከጨዋታው በፊት ፎቶው ተዘቅዝቆ የተለጠፈ ተጫዋች በማግስቱ አሠልጣኙ ደፍሮ አምኖ ሲያሰልፍው ሜዳ ላይ መሞት ነው ያለበት” 👉”እንደተደሰትኩ በጣም የገባኝ ምንም የምሰራው ነገር ሳይኖረኝ በጣም አምሽቼ በመተኛቴ ነው” 👉” . . . የፈለገ ተዐምር የምትሰራ ሰው ብትሆንRead More →