ዋልያዎቹ በነገው ጨዋታ የግብ ዘባቸውን አያገኙም
ነገ 10 ሰዓት የቻን የመጨረሻ ዙር የመልስ ጨዋታ ከሩዋንዳ ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂውን ግልጋሎት እንደማያገኝ ታውቋል። በአልጄያ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ ውድድር ላይ ለመካፈል ብሔራዊ ቡድኖች በየቀጠናቸው የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያከናወኑ የሚገኝ ሲሆን በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው ዋልያውም በመጀመሪያው ዙር ደቡብ ሱዳንን ረቶ በመጨረሻው ዙር ፍልሚያ ከሩዋንዳRead More →