ለቻን ማጣርያ 23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገላቸው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርገው የቻን ማጣርያ የደርሶ መልስ ጨዋታ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ መደረጉን ፌዴሬሽኑ…

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ መግለጫ ሰጥተዋል

👉”ከመጀመሪያው ጨዋታ አንፃር የሁለተኛው ጨዋታ በሁሉም የጨዋታ ክፍሎች ላይ መሻሻል የታየበት ነበር” 👉”እኛ ራሳችንን የምስራቅ አፍሪካ…

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ያላቸውን ውል በተመለከተ ሀሳብ ሰጥተዋል

👉”ውሉ አልቋል። የምትስማማ ከሆነ ትቀጥላለህ ፤ ካልሆነ ሌሎች አማራጮችን ታያለህ” 👉”በእኔ በኩል ከክለብ የመጡ የተጨበጡ ጥያቄዎችን…

ዋልያዎቹ በቻን ማጣሪያ ወደ መጨረሻ ዙር አልፈዋል

ታንዛንያ ላይ ከደቡብ ሱዳን ጋር ሁለተኛ ጨዋታቸውን ያደረጉት ዋልያዎቹ 5-0 በመርታት ወደ ሩዋንዳው የመጨረሻ ማጣሪያ ጨዋታ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አደረገች

ከቀናት በኋላ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የቻን ማጣሪያ ፍልሚያዎች የሚጠብቀው የደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ቡድን ረፋድ ላይ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ታንዛኒያ ገብታለች

በቻን ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የደቡብ ሱዳን ልዑክ ትናንት ምሽት የደርሶ መልስ ጨዋታዎቹ የሚደረጉበት ከተማ…

የቻን ማጣሪያ ድልድል ታውቋል

ዋልያዎቹ በቀጣዩ የቻን ውድድር ላይ ለመሳተፍ በማጣሪያው ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል። በሀገር ውስጥ ሊጎች በሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ የሚደረገው…