ኬንያ 2018፡ የቻን ማጣሪያ ድልድል…
ኬንያ በ2018 ለምታስተናግደው የቶታል የአፍሪካ ሃገራት ዋንጫ (ቻን) ለማለፍ የሚደረጉት የማጣሪያ ጨዋታዎች ድልድል በጋቦን ርዕሰ መዲና ካፍ ዓርብ ምሽት ይፋ አድርጓል፡፡ 48 ሃገራት በማጣሪያ እንደሚሳተፉ ካፍ ሲገልፅ በስድስት ዞኖች ተከፍለው ሃገራት የማጣሪያ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በሃገር ውስጥ ሊግ የሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ በሚሳተፉበት የአፍሪካ ዋንጫው ለአምስተኛ ግዜ የሚሰናዳ ነው፡፡ በሰሜን ዞን ጠንካራRead More →