ቻን | ዋልያዎቹ በነገው ጨዋታ የአንድ ተጫዋች ግልጋሎት ያጣሉ
ነገ ምሽት የአልጄሪያ አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአጥቂ አማካዩን በጨዋታው አያገኝም። የቻን የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ነገ ሲጀምሩ ምሽት 4 ሰዓት ኢትዮጵያ እና አልጄሪያ መርሐ-ግብራቸውን በኔልሰን ማንዴላ ስታዲየም ይከውናሉ። በዚህ ወሳኝ ጨዋታ ላይ ደግሞ የአጥቂ አማካዩ ወንድማገኝ ኃይሉ በጉዳት ምክንያት ለዋልያው ግልጋሎት እንደማይሰጥ ተረጋግጧል። በመጀመሪያው የሞዛምቢክ ጨዋታ በ81ኛው ደቂቃ ከነዓንRead More →