የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሜዳ ላይ ጨዋታውን የሚያደርግበት ስታዲየም ታውቋል
የ23 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ፍልሚያ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር ያለበትን የሜዳ ላይ ጨዋታ የሚያደርግበት ስታዲየም ተለይቷል። በአሠልጣኝ አጥናፉ ዓለሙ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላሉበት ጨዋታዎች ዝግጅቱን በካፍ የልህቀት ማዕከል እያከናወነ እንደሚገኝ ይታወቃል። በመጀመሪያው ዙር የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻውንRead More →