መሐመድ ሳላ ከኢትዮጵያው ጨዋታ ውጪ ሆኗል
የፊታችን ሐሙስ ከዋልያዎቹ ጋር ፍልሚያ የሚጠብቃት ግብፅ መሐመድ ሳላ በጉዳት ከጨዋታው ውጪ ሆኖባታል። የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ካሳለፍነው ሳምንት አጋማሽ ጀምሮ በተለያዩ የአህጉራችን ሀገራት እየተከናወኑ የሚገኝ ሲሆን በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም በትናንትናው ዕለት የማጣሪያውን የመጀመሪያ ጨዋታ አድርጎ በማላዊ ተረቷል። ሁለተኛ ጨዋታውንም ከግብፅ ጋር እዛው ማላዊRead More →