የዋልያዎቹን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

ጋምቢያዊው ፖሊስ የኢትዮጵያ እና ቡርኪናፋሶን ጨዋታ እንዲመራ ታጭቷል። ለቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቀናት በፊት ሞሮኮ ላይ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለፊፋ ቅሬታ አቅርቧል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትናንትናው ዕለት ጨዋታውን ሲያደርግ በነበረው የዓየር ሁኔታ እና በቀጣይ የጨዋታ ሰዓት ዙሪያ ፌዴሬሽኑ ለፊፋ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ

ከቀናት በኋላ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ሴራሊዮን ስብስቧን ይፋ አደረገች። ለ2026 የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ የተደለደሉት…

አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የመጀመሪያ ቅድመ ጨዋታ መግለጫቸውን ሰጥተዋል

ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በመጪው ሳምንት በ2026 የዓለም ዋንጫ…

ከዋልያዎቹ ስብስብ አራት ተጫዋቾች ተቀንሰዋል

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ አራት ተጫዋቾችን መቀነሳቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ…

ስታሊየኖች ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ

የዋልያዎቹ ተጋጣሚዎች ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል። ለ2026 የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ የተደለደሉት ቡርኪናፋሶዎች ከጊኒ ቢሳው…

ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋሉ። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው የኢትዮጵያ…

ዋልያዎቹ የዝግጅት ከተማቸውን ለውጠዋል

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ እያደረጉ ያሉት ዋልያዎቹ የከተማ ለውጥ ማድረጋቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

የዋልያዎቹ ሁለት ተጫዋቾች ከስብስቡ ውጭ ሆነዋል

ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ትላንት ዝግጅቱን ከጀመረው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ ሁለት ተጫዋቾች ከቡድኑ ውጭ መሆናቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ…

በምድብ አንድ የተደለደሉ አራት ሀገራት ወደ ማግሪብ ያመራሉ

ደረጃውን በጠበቀ ስታዲየም እጦት ምክንያት ወደ ሞሮኮ ተጉዘው ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ሀገራት ታውቀዋል። የአፍሪካን እግር ኳስ በበላይነት…