ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅቱን በስፍራው እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግዙፉን አጥቂ ነገ ያገኛል። በ33ኛው የአፍሪካ…
የዠ ብሔራዊ ቡድኖች
ዋልያዎቹ ነገ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋሉ
ለአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅቱን በካሜሩን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ እንደሚያደርግ ታውቋል። በአሠልጣኝ…
ሽመልስ በቀለ ካሜሩን ደርሷል
የዋልያዎቹ ወሳኝ ተጫዋች ከደቂቃዎች በፊት ያውንዴ መድረሱን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። ከጥር አንድ ጀምሮ ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ…
ዋልያዎቹ ከስብስባቸው አንድ ተጫዋች ቀንሰው በምትኩ ለአዲስ ተጫዋች ጥሪ አቅርበዋል
በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ ተጫዋች ከስብስቡ ውጪ አድርጎ በምትኩ ለአንድ ተጫዋች ጥሪ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሽኝት መርሐ-ግብር ተከናውኗል
ምሽቱን በተደረገው የዋሊያዎቹ የሽኝት መርሐ-ግብር ላይ የተገባውን ቃል እና የነበሩ ሁነቶችን እንዲህ እናስነብባችኋለን። ዛሬ ምሽት በስካይላይት…
ብሔራዊ ቡድኑ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ከማን ጋር እንደሚያደርግ ፍንጭ ተሰጥቷል
በኢሊሊ ሆቴል በብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ ጉዞ አስመልክቶ በተካሄደው ጋዜጣዊ መግላጫ ላይ ብሔራዊ ቡድኑ ከማን ጋር…
በትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች ዙርያ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ምላሽ ሰጥተዋል
👉 “ይህ ለእኛ ስድብ ነው ፣ ልክም አይደለም” 👉 “ኢትዮጵያ የመቶ ሚሊየን ህዝብ ሀገር ነች” 👉…
“…ይህን ማሳካት የሚያስችል ቁመና አለን” – አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
በካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ ሀ የተደለደለችው ኢትዮጵያ በመድረኩ በሚኖራት ቆይታ ዕቅዷ ምን እንደሆነ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ…
የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ስብስብ ይፋ ሆኗል
በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት 25 ተጫዋቾች አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ይፋ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት…
ወርሀዊ የፊፋ የሀገራት ደረጃ ዛሬ ወጥቷል
የዓለም የእግርኳስ የበላይ አካል የሆነው ፊፋ በየወሩ የአባል ሀገራቱን ወርሃዊ ደረጃ ይፋ እንደሚያደርግ ይታወቃል። ዛሬ ደግሞ…