የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሀያ ሰባት ተጫዋቾች ከነገ ጀምሮ የሴካፋ ውድድር ዝግጅት ይጀምራል፡፡ የምስራቅ…
ዞ ብሔራዊ ቡድኖች
ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ውድድር በቅርቡ ዝግጅቱን ይጀምራል
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ለሚጀምረው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቅርቡ…
“ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀጣቸው ተጫዋቾች ጋር በግል እየተገናኘን ነው” – ውበቱ አባተ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ቅጣት የተጣለባቸው ተጫዋቾችን በተመለከተ ለተጠየቁት ጥያቄ…
ኢትዮጵያ የምታስተናግደው የሴካፋ ውድድር የሚደረግበት ጊዜ እና ቦታ ታውቋል
የምስራቅ እና መካከለኛው የአህጉሪቱ ቀጠና ላይ የሚገኙ ብሔራዊ ቡድኖችን የሚያሳትፈው የሴካፋ ውድድር በየትኛው የኢትዮጵያ ከተማ እና…
የዋልያዎቹ የደስታ መልዕክቶች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደመሠረተው የአፍሪካ ዋንጫ ሲመለስ የዋልያዎቹ አሠልጣኝ እና ተጫዋቾች ያጋሩትን የእንኳን…
ዋልያው ጨዋታውን ሳይጨርስ ወደ አፍሪካ ዋንጫው አልፏል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታዎች በተፈጠሩ ድራማዊ ክስተቶች ታጅቦ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ያለፈበትን ጣፋጭ ዕድል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 4-0 ማላዊ
በዋልያዎቹ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ – ኢትዮጵያ ስለጨዋታው የወዳጅነት…
ዋልያዎቹ የወዳጅነት ጨዋታቸውን በሰፊ ልዩነት አሸንፈዋል
በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም የማላዊ አቻውን በወዳጅነት ጨዋታ የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 4-0 ማሸነፍ ችሏል። የኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ ከማላዊ: የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር በባሕር ዳር ለሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ይዞት የሚገባው አሰላለፍ ታውቋል። 10:00 ላይ…