አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ | ወደ ኒጀር የሚጓዙ 23 ተጫዋቾች ይፋ ሆነዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ሦስተኛ የምድብ ማጣርያ ከኒጀር ጋር ኒያሜ ላይ ይጫወታል። ወደ ስፍራዎ የሚጓዙ…

ኢትዮጵያ ከ ሱዳን – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ዓርብ ጥቅምት 27 ቀን 2013 FT’ ኢትዮጵያ 🇪🇹 2-2 🇸🇩 ሱዳን  3′ ጌታነህ ከበደ 88′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል 52′…

Continue Reading

“ከምንተስኖት ውጪ አብዛኞቹ የብሔራዊ ቡድኑ ግብ ጠባቂዎች ኪሎ ጨምረው ነው የመጡት”

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ ደሳለኝ ገብረጊዮርጊስ የብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂዎችን በተመለከተ ሀሳባቸውን ሠጥተዋል። ዛሬ…

የዋልያዎቹን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ገለፃ ተሰጥቷል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኒጀር ጋር ያለበትን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ እና የነገውን የሱዳን የአቋም መለኪያ ግጥሚያ…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በተጫዋቾች ጉዳት ዙርያ ማብራርያ ሰጥተዋል

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋቾች የጉዳት እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙርያ ማብራርያ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ሠላሳ ተመራጮች ታወቁ

በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራው የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ተመራጭ ሠላሳ ተጫዋቾቹን አሳውቋል። ከህዳር 22-ታኅሣሥ…

የቀድሞ ድንቅ ተጫዋች የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ሊሾም ነው

በዘጠናዎቹ ከታዩ ምርጥ ተጫዋቾች መሐል የሚመደበው እንድርያስ ብርሀኑ ለኢትዮጵያ 17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት በፌዴሬሽኑ…

ሽመልስ በቀለ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ልምምድ ጀምሯል

ሽመልስ በቀለ በዛሬው ዕለት ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር የመጀመርያ ልምምዱን አድርጓል። በዕለተ ሰንበት እረፍት አድርገው የዋሉት ዋልያዎቹ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወቅታዊ መረጃዎች

በኅዳር ወር መጀመርያ ከኒጀር ጋር የምድቡን ሦስተኛ እና አራተኛ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሚያደርገት ዋልያዎቹ አሁን የሚገኙበትን…

ዋልያዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሦስተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን በቀጣይ ሳምንት ያከናውናል። ባለፈው ሳምንት ከዛምቢያ አቻው ጋር ሁለት…