የዕድሜ ቡድኖች የሚሳተፉበት የሴካፋ ውድድር የምድብ ድልድል ወጥቷል

የኢትዮጵያ ከ17 እና ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች በሴካፋ ውድድር በሞት ምድብ መደልደላቸው ታውቋል። 2007 ላይ…

ኒጀሮች የአቋም መለክያ ጨዋታ አደረጉ

ቀጣይ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ኒጀር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ስታደርግ ከቀናት በኃላም ሁለት ጨዋታዎች ለማድረግ ቀጠሮ ይዛለች። በአፍሪካ…

ይህን ያውቁ ኖሯል? (፮) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ…

ዕለተ ሐሙስ ወደ እናንተ በምናደርሰው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ ዕውነታዎችን ለአምስት ተከታታይ…

Continue Reading

ሽመልስ በቀለ ብሔራዊ ቡድኑን የሚቀላቀልበት ቀን ታውቋል

የዋልያዎቹ አንበል እና ቁልፍ ተጫዋች የሆነው ሽመልስ በቀለ ዋልያዎቹን የሚቀላቀልበት ቀን ታውቋል። በቀጣይ ወር መጀመርያ ወሳኝ…

የብሔራዊ ቡድኑ ስድስት ተጫዋቾች ጉዳይ…?

በሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች ሽንፈት ያስተናገደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ላይ ያልተሰለፉት ስድስት ተጫዋቾች ጉዳይ በምን ሁኔታ…

ሪፖርት | ዋልያዎቹ ዳግም በአቋም መለኪያ ጨዋታ ተረተዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከዛምቢያ አቻው ጋር ያደረገውን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ 3-1 በሆነ ውጤት…

ኢትዮጵያ ከ ዛምቢያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥቅምት 15 ቀን 2013  FT’ ኢትዮጵያ 🇪🇹 1-3 🇿🇲 ዛምቢያ  83′ ጌታነህ ከበደ 13′ ኢማኑኤል ቻቡላ 23′…

Continue Reading

መስፍን ታፈሰ ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሆኗል

አጥቂው መስፍን ታፈሰ ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ ሆኗል፡፡ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ አማካኝነት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኒጀሩ የደርሶ…

የኒጀር እና የኢትዮጵያን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

ኅዳር 4 በኒያሜው ስታድ ጀነራል ሴኒ ኮንቼ ስታዲየም ላይ የሚደረገውን የኒጀር እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታን…

ኢትዮጵያ 2-3 ዛምቢያ | የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ድሕረ ጨዋታ አስተያየት

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዛሬው የብሔራዊ በድኑ የወዳጅነት ጨዋታ መገባደድ በኋላ በZoom አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል። የኮቪድ 19 ወረርሺኝ…