👉 “እኔም ጋር ሆነ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ስህተት የለም።” 👉 “በቀጣይም ከዚህ በኋላ ሁለት ቡድን…
ዞ ብሔራዊ ቡድኖች

ሴካፋ U20 | ጉማሬዎቹ ቀይ ቀበሮዎቹን ረተዋል
በ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ ሁለት ጨዋታ ኢትዮጵያ በዩጋንዳ 3ለ0 በመሸነፍ ውድድሯን…

የዋልያዎቹን ስብስብ ሁለት ተጫዋቾች ተቀላቅለዋል
አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ለተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ…

የሴካፋ ዞን የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣርያ ዛሬ ይጀምራል
በታንዛንያ አዘጋጅነት የሚካሄደው የሴካፋ ዞን ከሀያ ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዛሬ ይጀምራል። የሴካፋ ዞን የአፍሪካ…

ጊኒዎች ቡድናቸውን ይፋ አድርገዋል
የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የምትገጥመው እና በሚሼል ዱሱዬር…

የቻን ውድድር የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ታወቀ
ከወራት በኋላ እንደሚጀምር የሚጠበቀው የቻን ውድድር በሦስት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጋራ አዘጋጅነት የሚከናወን ሲሆን ውድድሩ የሚጀመርበት…

ቀይ ቀበሮዎቹ በአውሮፓ የታዳጊ ቡድኖች የሚጫወቱ ወጣቶችን በስብስባቸው አካተቱ
በስፔን እና ኦስትሪያ ታዳጊ ቡድኖች የሚጫወቱ ኢትዮጵያውያን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያው ይሳተፋሉ ። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች…

የዋልያዎቹ አለቃ የብሔራዊ ቡድን ቆይታ ?
የውል ዘመናቸው ሊጠናቀቅ የተቃረበው አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ በቆይታቸው ዙርያ ምን አዲስ ነገር ተሰምቶ ይሆን ? በ2016…

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ለ38 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ዞን ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ውድድር ለሚያደርገው…