የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ ከማሊ አቻው ጋር በአዲስ አበባ ስታድየም ለሚኖረው የማጣርያ ጨዋታ…
የዠ ብሔራዊ ቡድኖች
የማሊ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከጊዜ ጋር ግብግብ ገጥሟል
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የማሊ ከ23ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ሰርዞ ወደ ኢትዮጵያ ተጓዘ፡፡ ከኢትዮጵያ…
አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ለስልጠና ሀንጋሪ ይገኛል
የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም የአሁኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ረዳት አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ሀንጋሪ ይገኛል፡፡ የአሰልጣኝ አብርሀም…
አብርሀም መብራቱ ከአንድ ሳምንት በኋላ ወደ ሞሮኮ ያመራሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ እና የአሰልጣኞች ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ ከአንድ ሳምንት በኋላ ለሚደረገው የኢንትራክተሮች ኢንስትራክተርነት…
አብርሀም መብራቱ የኦሊምፒክ ቡድኑን ስብስብ ወደ ሀያ ስድስት ቀንሰዋል
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን ከማሊ ጋር በያዝነው ወር ላለበት የማጣሪያ ጨዋታ ለ34 ተጫዋቾች…
ኦሊምፒክ ቡድኑ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ሲሸልስን አሸነፈ
ከሲሸልስ ዋና ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እና ከከፍተኛ ሊጉ የተመረጡ ተጫዋቾች …
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን 34 ተጫዋቾችን በመያዝ ከማሊ ጋር ለሚያደርገው የማጣርያ ጨዋታ ዝግጅቱን በማድረግ…
ፌዴሬሽኑ ለ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቀጣዩ ወር ለሚሳተፍበት የ”ሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ” ውድድር ዝግጅት የአሰልጣኝ…
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት አምስተኛ ቀን ውሎ
ከማሊ ጨዋታ አስቀድሞ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች ለማድረግ ቀጠሮ የያዘው በአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት…
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ጀመረ
መጋቢት 12 ለቶኪዮ ኦሊምፒክ አንደኛ ዙር የማጣርያ ጨዋታውን ከማሊ ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ23…