በኤርትራ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የሠላም እና የወዳጅነት ዋንጫ የካቲት መጀመርያ ላይ እንደሚካሄድ የኤርትራ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት…
የዠ ብሔራዊ ቡድኖች
ኢትዮጵያ በአስመራው ውድድር ላይ እንደምትሳተፍ ማረጋገጫ ሰጠች
የኢትዮጵያ ወጣት ብሔራዊ ቡድን አራት ሀገራት ይካፈሉበታል ተብሎ በሚጠበቀውና በአስመራ አስተናጋጅነት በሚካሄደው “የሠላም እና የወዳጅነት ዋንጫ”…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ዋንጫ አይሳተፍም
የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ማኅበር (ሴካፋ) በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ሊያካሂደው ባሰበው ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ላይ የኢትዮጵያ…
የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ በዩጋንዳ ይደረጋል
የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግርኳስ ማህበር ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫን ዘንድሮ ለ3ኛ ጊዜ በዩጋንዳ አዘጋጅነት…
Asmara to host ‘Peace and Friendship Cup’
Ethiopia and Eritrea are set to play their first ever football match at any level in…
Continue Readingኢትዮጵያ የምትሳተፍበት ውድድር በአስመራ ሊካሄድ ነው
የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወጣት ብሔራዊ ቡድኖችን የሚያገናኝ ውድድር በቅርቡ አስመራ ላይ ይደረጋል። “የሰላም እና ወዳጅነት ዋንጫ”…
ድህረ ጨዋታ አስተያየት| ኢትዮጵያ 0-2 ጋና
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ ጨዋታውን በሜዳው ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጋና አቻው የ2ለ0 ሽንፈትን አስተናግዷል። ከጨዋታው…
ሪፖርት | ዋሊያዎቹ በሜዳቸው በጋና ተሸንፈዋል
በ2019 በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ አምስተኛ የምድብ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታዲየም…
ኢትዮጵያ እና ጋና የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል
በዮናታን ሙሉጌታ እና ተሾመ ፋንታሁን የኢትዮጵያ እና የጋና ብሔራዊ ቡድኖች በ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሚያደርጋቸውን ውጤት…
ኢትዮጵያ ከ ጋና – ቀጥታ ስርጭት
እሁድ ኅዳር 9 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ🇪🇹 0-2 🇬🇭ጋና – 3′ ጆርዳን አየው 22′ ጆርዳን አየው…
Continue Reading