የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ መርሐ ግብር ከሴራሊዮን ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ የሚያካሂድበትን ቦታ እና…
የዠ ብሔራዊ ቡድኖች
ለ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት 25 ተጫዋቾች ተጠርተዋል
ከነሐሴ 4 – 20 በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ዞን ማጣርያ ከቀናት…
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኤርትራ ጋር በነሐሴ ወር አጋማሽ አስመራ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል። ከወራት አሰልጣኝ አልባ…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የማጣርያ ዝግጅቱን በቀጣይ ሳምንት ይጀምራል
በታዛንያ አስተናጋጅነት በ2019 ለሚከናወነው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ በሴካፋ ዞን በሁለት ምድብ ተከፍሎ የሚካሄደው የማጣርያ…
አብርሀም መብራቱ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል። ፌዴሬሽኑ ባሳለፍነው ሳምንት አምስት…
አብርሃም መብራቱ ለዋልያዎቹ አሰልጣኝነት ሰፊ እድል አላቸው
ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመቅጠር ከሰሞኑ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፌዴሬሽኑ አብርሀም መብራቱን ቀጣዩ አሰልጣኝ ለማድረግ መቃረቡ ተነግሯል። …
የብሔራዊ ቡድን እጩ አሰልጣኞች ታውቀዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን አምስት አሰልጣኞች በእጩነት ቀርበዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በሰራነው ዜና የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን…
ዋልያዎቹን ለማሰልጠን ማመልከቻ ያስገቡ አሰልጣኞች ቁጥር እንደተጠበቀው አልሆነም
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ቡድን የአሰልጣኝ ለመቀጠር ያወጣው ማስታወቂያ የመጨረሻው ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ የ3 ቀናት ዕድሜ…
የ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በነሀሴ ወር ይካሄዳል
በታንዛንያ አስተናጋጅነት በ2019 ለሚከናወነው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች በክፍለ አህጉር ተከፋፍለው ይከናወናሉ። በሴካፋ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሊቀጠርለት ነው
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ታህሳስ 17 ከብሔራዊ ቡድን ሀላፊነታቸው ከተነሱ በኋላ ላለፉት ሰባት ወራት ያለአሰልጣኝ የቆዩት ዋልያዎቹ…