አብርሃም መብራቱ ለዋልያዎቹ አሰልጣኝነት ሰፊ እድል አላቸው

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመቅጠር  ከሰሞኑ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፌዴሬሽኑ አብርሀም መብራቱን ቀጣዩ አሰልጣኝ ለማድረግ መቃረቡ ተነግሯል። …

የብሔራዊ ቡድን እጩ አሰልጣኞች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን አምስት አሰልጣኞች በእጩነት ቀርበዋል።   ባሳለፍነው ሳምንት በሰራነው ዜና የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን…

ዋልያዎቹን ለማሰልጠን ማመልከቻ ያስገቡ አሰልጣኞች ቁጥር እንደተጠበቀው አልሆነም

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ቡድን የአሰልጣኝ ለመቀጠር ያወጣው ማስታወቂያ የመጨረሻው ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ የ3 ቀናት ዕድሜ…

የ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በነሀሴ ወር ይካሄዳል

በታንዛንያ አስተናጋጅነት በ2019 ለሚከናወነው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች በክፍለ አህጉር ተከፋፍለው ይከናወናሉ። በሴካፋ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሊቀጠርለት ነው

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ታህሳስ 17 ከብሔራዊ ቡድን ሀላፊነታቸው ከተነሱ በኋላ ላለፉት ሰባት ወራት ያለአሰልጣኝ የቆዩት ዋልያዎቹ…

Ethiopia Continues to Drop in FIFA World Ranking

Ethiopia dropped five places to the 151th position in the latest FIFA Coca Cola World Ranking…

Continue Reading

በፊፋ የሃገራ ደረጃ ኢትዮጵያ የኋሊት ጉዟዋን ቀጥላለች

ፊፋ የወሩ በሚያወጣው የካኮ ኮላ የዓለም የሃገራት ደረጃ ዛሬ ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህው ደረጃ ላይ እየተንሸራተተች የምትገኘው…

Ethiopia Drops to 146th in May FIFA Ranking

Ethiopia dropped one place to the 146th position in the latest FIFA Coca Cola World Ranking…

Continue Reading

በፊፋ የሃገራት ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ አንድ ደረጃ ወርዳለች

ፊፋ በየወሩ የሚወጣው የኮካ ኮላ የሃገራት ደረጃ ዛሬ ከሰዓታት በፊት ይፋ ተደርጓል፡፡ ከኢንተርናሽናል ጨዋታዎች የራቀችው ኢትዮጵያ…

የ17 ዓመት ብሔራዊ ቡድን እንቆቅልሽ እስካሁን አልተፈታም

ባሳለፍነው ሳምንት ፍፃሜውን ባገኘው እና ቡሩንዲ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ከ17 አመት በታች የሴካፋ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ…