ለአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) ለማለፍ በምስራቅ እና መካከለኛው ዞን ሀዋሳ ላይ የተገናኙት ኢትዮጵያ እና ሱዳን 1-1…
የዠ ብሔራዊ ቡድኖች
የዋልያዎቹ ተጫዋቾች ስለነገው ጨዋታ ይናገራሉ
በነገው ጨዋታ ዙርያ የብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋቾች የሆኑት ጌታነህ ከበደ ፣ አስቻለው ታመነ እና ጀማል ጣሰው አስተያየታቸውን…
“የህዝቡ እና ብዙሀን መገናኛው እገዛ ያስፈልገናል” አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከሱዳን ጋር ስለሚደረገው ጨዋታ ዝግጅት እና ተያያዥ ጉዳዮች አስተያየታቸውን ስጥተዋል፡፡…
ቻን 2018: ዋልያዎቹ ለነገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዳቸውን አከናውነዋል
በ2018 በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለማለፍ የመጨረሻ የማጣርያ ጨዋታውን ከሱዳን ጋር ነገ 10:00…
ፍሬው ሰለሞን ለብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ቀረበለት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሰኞ እለት ወደ ሀዋሳ በማምራት እሁድ ከሱዳን ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ በ19…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሀዋሳ አምርቷል
የኢትየጵያ ብሄራዊ ቡድን ኬንያ በ2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) ለማለፍ የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታውን የፊታችን እሁድ…
በወዳጅነት ጨዋታ ዛምቢያ ኢትዮጵያን ዛሬ ከሰዓት ታስተናግዳለች
በቀጣዩ ሳምንት ኬንያ በመጪው ዓመት ለምታስተናግደው በአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) ውድድር ለማለፍ በሚደረገው የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ…
ቻን 2018 | የኢትዮጵያ እና ሱዳን ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ታውቋል
ኬንያ በ2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) ለማለፍ የሚደረጉ የመጨረሻ ዙር የማጣሪያ ጨዋታዎች ሳምንት ይደረጋሉ፡፡ ካፍ…
አቶ አበበ ገላጋይ ለአሸናፊ በቀለ ቅሬታ ምላሽ ሰጥተዋል
ከኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተያይዞ ሰሞኑን በተፈጠረው ጉዳይ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ቅሬታ የቀረበባቸው የቡድን መሪው አቶ…
ኢትዮጵያ ከ ሱዳን – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
FT ኢትዮጵያ 1-1 ሱዳን 76′ ሰይፈዲን መኪ ባኪት | 83′ አብዱራህማን ሙባረክ ተጠናቀቀ! ጨዋታው 1-1 በሆነ አቻ…
Continue Reading