ኢትዮጵያ በመክፈቻው ተሸነፈች

በ3ኛው የአፍሪካ ሻምፒዮን ሺፕ (ቻን) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሊበያ 2-0 ተሸነፈች፡፡

የአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ጋዜጣዊ መግለጫ

አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ለሦስተኛ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደውና በሀገር ውስጥ ሊጎች ብቻ የሚገኙ ተጫዋቾችን ለሚያሳትፈው…

የቻን ስብስብን ተዋወቋቸው

ለ3ኛ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ከሃገር ውስጥ ሊግ ብቻ በተሰባሰቡ ተጫዋቾች የሚካሄደው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ…

Continue Reading

ሰውነት ቢሻው የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን አሳወቁ

ከ10 ቀናት በኃላ በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት ለሚደረገው የሃገር ውስጥ ሊግ ውስጥ የሚገኙ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት ቻን…

ዋልያዎቹ መቼ ዝግጅት እንደሚጀምሩ አልታወቀም

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወትሮው ለትልልቅ ውድድሮች ቢያንስ አንድ ወር ዝግጀት የማድረግ ልማድ ቢኖረውም በ2014 መጀመርያ በሀገር…

አበባው ቡታቆ እና ሲሳይ ባንጫ ቅጣት ተላለፈባቸው

አበባው ቡታቆ እና ሲሳይ ባንጫ ቅጣት ተላለፈባቸው

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ቡድኑ አባላት በሆኑት አበባው ቡጣቆ እና ሲሳይ ባንጫ ላይ ቅጣት ማስተላለፉን ዛሬ…

ብሔራዊ ቡድኑ ከናይጄርያ ጋር ይጫወታል

ብሔራዊ ቡድኑ ከናይጄርያ ጋር ይጫወታል

በናይጀሪያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በዋና ከተማዋ አቡጃ የፊታችን ታህሳስ 27 ቀን እንዲከናወን የታሰበው ጨዋታ በኢትዮጵያ እግር…