“ግብ ያለማስቆጠራችን አንዱ ደካማ ጎናችን ነው” አሰልጣኝ አጥናፉ ዓለሙ
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዲ.ሪ ኮንጎ ጋር ያለግብ ስለተጠናቀቀው ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል። ስለጨዋታው እና ስለውጤቱ… “ቡድኑ የምንችለውን ሁሉ አድርጓል። ተጋጣሚያችንም ጥሩ ነው ምክንያቱም ከሜዳ ውጪ ያለውን ውድድር በሙሉ ያለውን ዕድል ተጠቅመው እዚህ ዘግቶ ለመሄድ የመጣ ነው። በዚህ አደረጃጀት የመጀመሪያው አጋማሽ ላይ ተጭነው ለመጫወት ወይም የአየር ንብረታችንንRead More →