👉”እውነት ለመናገር አንደኛ እና ሁለተኛ ሳይሆን ሦስተኛ ምርጫችንን ነበር ይዘን ወደ ውድድር የገባነው” ታዲዮስ ተክሉ 👉”ስም ባልጠራም ከአንድ ክለብ 8 ተጫዋቾችን መርጠን 7ቱ በእድሜ ወድቀው ነበር” ታዲዮስ ተክሉ 👉”ታንዛኒያዎች የስራቸውን ነው ያገኙት” ታዲዮስ ተክሉ 👉”ተጫዋቾቹ ወደፊት ሥራ ቢሰራባቸው ጥሩ አቅም ያላቸው ስለሆነ እንደነታንዛኒያ ትልቅ ደረጃ መድረስ ይቻላል” ታዲዮስ ተክሉ 👉”የኢትዮጵያRead More →

ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ውድድር ላይ ተሳታፊ ለሆነው ብሔራዊ ቡድን የሚሆን የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና በጎፈሬ የትጥቅ አምራች መካከል ተፈፅሟል፡፡ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከፊታችን መስከረም 22 ጀምሮ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ይደረጋል፡፡ በዚህ ውድድርRead More →

በመዲናችን አዲስ አበባ በሚከናወነው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ለሚሳተፈው ብሔራዊ ቡድን የአሠልጣኝ ቅጥር መከናወኑ ይፋ ሆነ። በአልጄርያ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ለማለፍ ሀገራት የቀጠናቸው ተከፋፍለው የማጣርያ ውድድር የሚያከናውኑ ሲሆን የዚህ አካል የሆነው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከመስከረም 20 ጀምሮ ይከናወናል። በዚህ ውድድርRead More →

አሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ የነገውን ጨዋታ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሕንድ አስተናጋጅነት ለሚደረገው ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታውን ነገ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከናይጄርያ አቻው ጋር የመጀመርያ ጨዋታውን ከማድረጉ አስቀድሞ አሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ እና የቴክኒክ ዳሬክተሩ አቶ ቴዎድሮስ በተገኙበት ወሎ ሠፈር በሚገኘውRead More →

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከእስራኤል ጋር ባደረገው መልካም ግንኙነት በቅርቡ ወደ ሀገሪቱ ተጉዞ የወዳጅነት ጨዋታ አድርጎ ለተመለሰው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እንዲሁም የኢትዮጵያ እና የእስራኤል ግንኙነት በተመለከተ ዛሬ ከሰዓት በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ግብዣን አድርገዋል፡፡ በተጠናቀቀው ወር ላይ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከእስራኤል አቻው ጋር በትምህርት፣ ስልጠና፣ ስፖርት ማኔጅመንት፣ የወዳጅነት ጨዋታዎችንRead More →

የኢትዮጵያ እና እስራኤል ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች ሁለተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ዛሬ ተደርጎ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። በኢትዮጵያ እና እስራኤል እግርኳስ ፌዴሬሽኖች እግርኳሳዊ ግንኙነት የተገኘው ሁለት የ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ማክሰኞ እና ዛሬ ተደርጓል። ማክሰኞ አመሻሽ በተደረገው ጨዋታ ላይ ቡድኖቹ ያለ ጎል ነጥብ ተጋርተው መውጣታቸው ሲታወስRead More →

በአሠልጣኝ እንድሪያስ ብርሃኑ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለአቋም መፈተሻ ጨዋታ ከነገ በስትያ ወደ እስራኤል ያቀናል። ባልተለመደ መልኩ የኢትዮጵያ ወንዶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ እንዲያደርግ እንደታሰበ እና ጨዋታውንም ከሀገር ውጪ ለማከናወን እንደታቀደ እና እግርኳስ ፌዴሬሽኑም የኢትዮጵያ እና የሌሎች ሀገሮችን እግርኳሳዊ ወዳጅነት ለማጠናከር ከበርካታ የአቻRead More →

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በተካሄደው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ የሦስተኛ ደረጃ ይዞ የተመለሰው ብሔራዊ ቡድን በውድድሩ ላይ ስለነበረው ቆይታ አሰልጣኙ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ወሎ ሠፈር በሚገኘው የፌዴሬሽኑ ፅህፈት ቤት ከተባለበት ሰዓት ዘግይቶ በጀመረው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ እንድሪያስ በመግቢያ ንግግራቸው ይህን ብለዋል። ” ፌዴሬሽኑ ይህን ቦታ ከሰጠኝ ቀንRead More →

ዛሬ ከቀትር በኋላ በፌዴሬሽኑ ፅህፈት ቤት የሴካፋ ተካፋይ በሆነው ታዳጊ ቡድን ዙሪያ ገለፃ ተደርጓል። ኢትዮጵያ ከታህሳስ 03-13 ድረስ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የምስራቅ አፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ተሳታፊ ናት። ውድድሩ ከክፍለ አህጉር ውድድርነት ባለፈ በዕድሜ መደቡ በሞሮኮ ለሚዘጋጀው አፍሪካ ዋንጫ ለመካፈልም እንደማጣሪያነት ያገለግላል። ከዩጋንዳ ፣ ኬኒያ እና ደቡብ ሱዳንRead More →

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። ከታኅሣሥ 13-28 ጀምሮ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ይደረጋል ተብሎ መርሐግብር በወጣለት ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዋና አሰልጣኝ  እንድርያስ ብርሀኑ፣ በምክትልነት አሰልጣኝነት አሳምነው ገብረወልድ እና የግብጠባቂ አሰልጣኝ አዳሙ ኑመሮ እየተመራ አያት በሚገኘው የካፍRead More →