U-17 (Page 2)

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች እና አሰልጣኞች በዛሬው እለት ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ የማበረታቻ ሽልማትም ተበርክቶላቸዋል።  በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚሰለጥነው ብሔራዊ ቡድኑ በታንዛንያ አስተናጋጅነት ሲከናወን በነበረው የሴካፋ ዞን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ውድድር ለፍፃሜ ደርሶ በዩጋንዳ 3ለ1 ተሸንፎ ለአፍሪካ ዋንጫው ሳይልፍ መቅረቱ ይታወሳል። ከ15 ቀን የታንዛንያ ቆይታ በኃላዝርዝር

በ2019 ታንዛኒያ ለምታስተናግደው ከ17 አመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እየተመራ የዞኑን የማጣሪያ ጨዋታ በታንዛኒያ አከናውኖ ዛሬ ማለዳ ወደ አዲስ አበባ ሲገባ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል ተደርጎለታል። በውድድሩ ጥሩ ጊዜ በማሳለፍ የምድባቸው መሪ ሆነው ወደ የግማሽ ፍፃሜው ብሎም ወደ ፍፃሜዝርዝር

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በ2019 ታንዛኒያ ለምታስተናግደው  ከ17 ኣመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታውን በዞን አምስት በታንዛንያ ሲያደርግ ቆይቶ የምድብ ጨዋታውን በአንደኝነት በማለፍ እና የፍፃሜ ግማሽ ጨዋታውን በማሸነፍ ትላንት ለፍፃሜ መድረሱ ይታወቃል። ብሄራዊ ቡድኑ ትላንት በተደረገው የፍፃሜ ጨዋታ በዩጋንዳ 3ለ1 ተሸንፎ ለአፍሪካ ዋንጫው መድረስ ባይችልም በአጠቃላይ በማጣሪያዝርዝር

በካፍ የማጣርያ አሰራር ለውጥ ምክንያት ከዘንድሮ ጀምሮ በዞን ተከፋፍሎ እየተካሄደ የሚገኘው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ውድድር የሴካፋ ዞን በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን ሲያገኝ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ያመራው ቡድንም ተለይቷል። በአንድ ምድብ የነበሩት ኢትዮጵያ እና ዩጋንዳን ያገናኘው ጨዋታ በምድቡ ግንኙነታቸው ኢትዮጵያ 1-0 ማሸነፏ እና ያለሽንፈት ለፍፃሜ መድረሷን ተከትሎ ቀይ ቀበሮዎቹዝርዝር

በታንዛንያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የሴካፋ ዞን ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ ኢትዮጵያ በቀዳሚነት ምድቡን በማጠናቀቅ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፍ ችላለች። ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት በቻማዚ እና ዳሬ ሰላም ስታድየሞች በተደረጉ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ኬንያን 4-2 በሆነ ውጤት በማሸፍ በ100% ድል ምድቡን በበላይነት አጠናቃለች። ከአፍሮ ፅዮን የተገኘው በየነዝርዝር