ሴካፋ | ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን በመለያ ምት በማሸነፍ ለአፍሪካ ዋንጫው በቅታለች
እልህ አስጨራሽ ትግል በተደረገበት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን በመለያ ምት በመርታት ለሴካፋ ውድድር ፍፃሜ እና ለአፍሪካ ዋንጫው መብቃቷን አረጋግጣለች። በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ ዩጋንዳን አንድ ለምንም የረታው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምድቡን በበላይነት ያጠናቀቀበትን ውጤት ሲያገኝ ከተጠቀመው የመጀመሪያ አሰላለፍ ዮሴፍ ታረቀኝን ብቻ በአማኑኤል አድማሱ በመተካት ጨዋታውን ጀምሯል። ጨዋታው በተጀመረ ገናRead More →