U-20 (Page 11)

2007 ተገባዶ 2008ን ልንቀበል የቀሩን 5 ቀናት ብቻ ናቸው፡፡ እየተገባደደ ባለው 2007 በእግርኳሳችን ውስጥ በርካታ ክንውኖች ተከናውነዋል ፣ አነጋጋሪ ክስተቶች ተከስተዋል ፣ አስደሳች እና አሳዛኝ አጋጣሚዎች ተከስተዋል ፣ በርካታ ግለሰቦች እና ተቋማትም በ2007 በእግርኳሳችን መነጋገርያ ሆነዋል፡፡ በሃገር ውስጥ የእግርኳስ ጉዳዮች ላይ የምትሰራው ሶከር ኢትዮጵያም የ2007 አመት መገባደድን አስመልክቶ የአመቱ ሰውዝርዝር

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የሰሞኑ መነጋገርያ ከሆነው የበረራ ችግር እና እንግልት በኋላ ባለፈው ረቡእ ማታ አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል፡፡ ፌዴሬሽኑም ከተከሰተው ችግር እና አጠቃላይ የቡድኑ ሁኔታ ጋር በተያያዘ ዛሬ በኢትዮጵያ ሆቴል መግለጫ ሰጥቷል፡፡ እኛም የመግለቻውን ዋና ዋና ሃሳቦች እንዲህ አቅርበናቸዋል፡፡   ‹‹ ለተከሰተው ችግር ተጠያቂዎቹ ካሜሩኖች ናቸውዝርዝር

  ብሄራዊ ሊግ የብሄራዊ ሊግ የምድብ ድልድል ከ20 ቀናት በኋላ እንደሚወጣ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለመግባት በ24 ክለቦች መካከል የሚደረገውን ፉክክር ድሬዳዋ እንድታስተናግድ መመረጧ የሚታወስ ሲሆን ከየዞናቸው (ብሄራዊ ሊጉ በ8 ዞኖች ተከፋፍሎ እየተካሄደ ይገኛል) ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ ይዘው ያጠናቀቁ በአጠቃላይ 24 ቡድኖች በ6 ምድብ ተከፍለው የማጠቃለያ ውድድራቸውን ያደርጋሉ፡፡ዝርዝር

ይህ የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም ነው፡፡ መፅሄቱ ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረውም ኢትዮጵያ ከፊቷ በሚጠብቃት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዙርያ ነው፡፡ዝርዝር