ጥር ላይ የቻን ውድድር ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፊል የዝግጅት ጊዜውን ሞሮኮ ላይ እንደሚያደርግ ተመላክቷል። የሀገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የፊታችን ጥር 6 በአልጄሪያ አራት ከተሞች እንደሚደረግ ይታወቃል። የማጣሪያ ጨዋታዎችን አልፎ በውድድሩ መሳተፉን ያረጋገጠው የሀገራችን ብሔራዊ ቡድንም በምድብ አንድ ከአስተናጋጇ አልጄሪያ፣ ሞዛምቢክ እና ሊቢያ ጋር ተደልድሏል። አሠልጣኝRead More →

ያጋሩ

ዋልያዎቹ ለሚሳቱፉበት የቻን ውድድር ለ42 ተጫዋቾች ጥሪ መደረጉን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አሳውቋል። በአሰልጣኝ ወበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አልጄሪያ ላይ ለሚደረገው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ማለፉ ይታወሳል። ፌዴሬሽኑ ከደቂቃዎች በፊት ባጋራው መረጃ አሰልጣኙ ለቅድመ ዝግጅት እንዲረዳ እና ተጫዋቾች በየክለባቸው በውድድር ላይ እያሉ ተገቢውን ክትትል እና ዝግጅት ለማከናወን እንዲረዳ ዕጩRead More →

ያጋሩ

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ያለፉትን ሁለት ዓመታት ያገለገሉት ሦስት አሰልጣኞች በዛሬው ዕለት ውላቸው በይፋ ተራዝሞላቸዋል፡፡ የወቅቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ላለፉት ሁለት ዓመታት የሀገራችንን ብሔራዊ ቡድን በኃላፊነት መንበር እየመሩ ቡድኑን ለአፍሪካ ዋንጫ ያበቁ ሲሆን በቅርቡም በሀገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ ለሚከወነው ቻን ላይ ኢትዮጵያ ተሳታፊ መሆንRead More →

ያጋሩ

👉”በስምምነቱ ላይ በግዴታነት የተቀመጡ ጉዳዮች አሉ…….” – አቶ ባህሩ ጥላሁን 👉”እኛ የምንከፍለው ከሌሎች ሀገራት አንፃር ዝቅተኛ ነው ነገርግን ሀገራችን ካለችበት ሁኔታ አንፃር ከፍተኛ ነው።” – አቶ ባህሩ ጥላሁን 👉”ውጣ ውረዶች ቢኖሩም ጥሩ ነገር ሰርተናል ብዬ አስባለሁ”- አሰልጣኝ ውበቱ አባተ 👉”ከሀገር ውጭ ያለውን ነገር ትተን በሀገር ውስጥ አንድ ክለብ ብይዝ የማገኘውRead More →

ያጋሩ

ከቀናት በኋላ ከሱዳን ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ የሚያደርገውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ለይተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊፋ ኢንተርናሽናል ጨዋታዎች ወቅትን በመጠቀም ከሱዳን ብሄራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ለማድረግ ከጫፍ እንደደረሰ ሶከር ኢትዮጵያ ከቀናት በፊት ዘገባ ሰርታ ነበር። ከሱዳን ብሔራዊ ፌዴሬሽን ባገኘነው መረጃም ብሔራዊ ቡድኑ ለ24 ተጫዋቾችRead More →

ያጋሩ

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ለማድረግ ቀጠሮ የያዘችው ሱዳን ለፍልሚያዎቹ ስብስቧን ለይታለች። የሀገራት ይፋዊ ጨዋታዎች ከቀጣዩ ሳምንት አጋማሽ ጀምሮ የሚከናወኑ ሲሆን የነጥብ ጨዋታዎች የሌለባቸው ብሔራዊ ቡድኖችም የወዳጅነት ጨዋታዎችን ለማድረግ እየተሰናዱ ይገኛሉ። ሶከር ኢትዮጵያም ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዚህ የቀን ሰሌዳ ከሱዳን ጋር ጨዋታ ለማድረግ እየተነጋገረ እንደሆነናRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ኮንትራት መራዘሙ ተረጋግጧል። መስከረም 18 2013 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ተደርገው ተሹመው የነበሩት አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ያለፉትን ሁለት ዓመታት ቡድኑን ይዘው ዘልቀዋል። በቆይታቸው የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎን ያሳኩት አሰልጣኝ አሁን ደግሞ ብሔራዊ ቡድኑ በቀጣዩ የቻን ውድድር ላይ የሚያሳትፈውን ውጤት እንዲያስመዘግብ አድርገዋል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ውላቸውRead More →

ያጋሩ

በመጪው የዓለም አቀፍ ጨዋታዎች የጊዜ ሰሌዳ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ እንዲያገኝ የተጀመረው ንግግር ለመሳካት ከጫፍ ደርሷል። የዓለም አቀፍ የብሔራዊ ቡድኖች አህጉራዊ ጨዋታዎች እና የአቋም መፈተሻ ፍልሚያዎች ከቀጣዩ ሳምንት አጋማሽ ጀምሮ እንደሚከናወን ይታወቃል። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የነጥብ ጨዋታ የሚያደርግበት መርሐ-ግብር ባይኖረውም ወቅታዊ አቋሙን እንዲገመግም የኢትዮጵያRead More →

ያጋሩ

ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት የቻን ውድድር የምድብ እጣ ማውጣት መርሐ-ግብር የሚከናወንበት ቀን ተገልጿል። በ2023 በአልጄሪ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የቻን ውድድር ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳታፊዎችን ቁጥር አሳድጎ በ18 ብሔራዊ ቡድኖች መካከል ከጥር 5 -27 ድረስ እንደሚከናወን ይታወቃል። በየቀጠናው በተከናወኑ የማጣሪያ ውድድሮች ሞሮኮ፣ ሊቢያ፣ ሴኔጋል፣ ሞሪታኒያ፣ ማሊ፣ ኒጀር፣ ጋና፣ አይቮሪኮስት፣ ኮንጎ፣ ዲ አር ኮንጎ፣Read More →

ያጋሩ

ነገ 10 ሰዓት የቻን የመጨረሻ ዙር የመልስ ጨዋታ ከሩዋንዳ ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂውን ግልጋሎት እንደማያገኝ ታውቋል። በአልጄያ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ ውድድር ላይ ለመካፈል ብሔራዊ ቡድኖች በየቀጠናቸው የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያከናወኑ የሚገኝ ሲሆን በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው ዋልያውም በመጀመሪያው ዙር ደቡብ ሱዳንን ረቶ በመጨረሻው ዙር ፍልሚያ ከሩዋንዳRead More →

ያጋሩ