ዋልያዎቹ ወሳኞቹን ጨዋታዎች የሚያደርጉበት ስታዲየም ታውቋል

በቀጣዩ ወር ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ የሚጠብቀው ዋልያው በሜዳው ማድረግ…

ዋልያዎቹ ቀጣይ የሜዳ ላይ ጨዋታቸውን ሀገር ውስጥ አያደርጉም

በመጋቢት ወር ከጊኒ ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቀው ዋልያው የሜዳ ላይ ጨዋታውን በሀገር ቤት…

\”እንደተወራው ፌዴሬሽኑ ያላዋቂዎች እና የሰነፎች ጥርቅም አይደለም\” ባህሩ ጥላሁን

ዋልያዎቹ በቻን ውድድር የማሊያ ችግር አጋጥሟቸዋል ተብሎ ስለተሰራጨው ወሬ የፌዴሬሽኑ የጽህፈት ቤት ሀላፊ ምላሽ ሰጥተዋል። በ7ኛው…

\”ለተመዘገበው ውጤት ይቅርታ እንጠይቃለን\” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቻን ቆይታ ዙሪያ እየተሰጠ ባለው መግለጫ ላይ ዋና አሰልጣኙ ውበቱ አባተ ኃላፊነቱን በመውሰድ…

ቻን | አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከመጨረሻው የምድብ ጨዋታ በኋላ ምን አሉ?

👉 \”እኔ ወደ ብሔራዊ ቡድኑ ከመጣሁ በኋላ ያለፉትን ሁለት ዓመታት ቡድኑን እየገነባን ነው ፤ በተቻለኝ አቅም…

ቻን | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከቻን ውጪ ሆኗል

ዋልያዎቹ በመጨረሻው የምድብ ጨዋታ በሊቢያ አቻቸው የሦስት ለአንድ ሽንፈት ገጥሟቸው ከውድድሩ ውጪ ሆነዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

ቻን | \”ኢትዮጵያን ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር እንሰራለን\” ኮረንቲን ማርቲንስ

የዛሬ ምሽት የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ሊቢያ ዋና አሠልጣኝ ኮረንቲን ማርቲንስ ከጨዋታው በፊት መግለጫ ሰጥተዋል። የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒየንሺፕ…

ቻን | አሠልጣኝ ውበቱ እና አማካዩ ጋቶች ከዛሬው ጨዋታ በፊት መግለጫ ሰጥተዋል

👉 \”እንደ አሠልጣኝ ሥራዬ ከተከላካይ እስከ አጥቂ ድረስ ቡድን መገንባት ነው። የግብ ዕድሎችን እየፈጠርን ባይሆን ችግር…

ቻን | አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከምሽቱ ጨዋታ በኋላ ምን አሉ?

👉 \”በጨዋታው ጥሩ ተንቀሳቅሰዋል ፤ ማሸነፍም ይገባቸዋል\” 👉 \”በመጀመሪያው ጨዋታ እና በሁለተኛው ጨዋታ የሰራናቸው ነገሮች ብዙ…

ቻን | ዋልያዎቹ በአልጄሪያ ሽንፈት አስተናግደዋል

የአይመን ማይሆስ ብቸኛ ግብ አልጄሪያ ኢትዮጵያን 1-0 በመርታት ወደ ተከታዩ ዙር ማለፏን እንድታረጋግጥ አድርጋለች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…