ዋልያዎቹ ቀጣይ የሜዳ ላይ ጨዋታቸውን ሀገር ውስጥ አያደርጉም
በመጋቢት ወር ከጊኒ ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቀው ዋልያው የሜዳ ላይ ጨዋታውን በሀገር ቤት እንደማይከውን እርግጥ ሆኗል። በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የአህጉሪቱ ብሔራዊ ቡድኖች የምድብ የማጣሪያ ፍልሚያቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ። ከግብፅ፣ ማላዊ እና ጊኒ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም በሁለት ጨዋታዎች ሦስት ነጥብ በማግኘት በግብ ልዩነትRead More →