ከሰዓታት በፊት ባቀረብነው ዘገባ የሽመልስ በቀለን የጉዳት ሁኔታ አስመልክቶ መረጃ መድረሳችን ሲታወቅ በማስከተል ዳዋ ሆቴሳ እና…
ዋልያዎቹ

”… ካሜሩን እንዲህ ነው ብሎ ጫና ማብዛትም ተገቢ አይደለም” አሠልጣኝ ውበቱ አባተ
👉🏼 ” በጊዜ ቀይ መምጣቱ ዕቅዳችንን አበላሽቶታል” 👉🏼 ” በአስር ተጫዋች የሚያጠቃ ቡድን ዓለም ላይ የለም”…

የአፍሪካ ዋንጫ ልዩ ዘገባ ከካሜሩን | የሽመልስ በቀለ ወቅታዊ ሁኔታ
በጉዳት ምክንያት የመጀመሪያውን ጨዋታ ያላደረገው የሽመልስ በቀለ ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ የተጠናቀረ ዘገባ። የብሔራዊ ቡድኑ ወሳኝ ተጫዋች…

ሪፖርት | ዋልያው ለሰማያዊው ሻርክ እጅ ሰጥቷል
በምድብ አንድ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ኬፕ ቨርድ ኢትዮጵያን 1-0 አሸንፏለች። የአሠልጣኝ ውበቱ አባተ ተጫዋቾች ኳስ…

ዋልያውን የሚገጥመው የኬፕ ቨርድ አሰላለፍ ታውቃል
ከ60 ደቂቃዎች በኋላ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚፋለመው የኬፕ ቨርድ የመጀመሪያ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። በምድን አንድ…

ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊው ዋልያውን አበረታተዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከማድረጉ በፊት የባህል እና ስፖርት ሚኒስትሩ ቡድኑን አነቃቅተዋል።…
ሦስት ወሳኝ ተጫዋቾች ዋልያውን ዛሬ አያገለግሉም
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኬፕ ቨርድ አቻው ጋር ዛሬ ምሽት ጭጫታ ሲያደርግ ሦስት ተጫዋቾች በጉዳት ምክንያት ከስብስቡ…

የዋልያዎቹ አሠልጣኝ እና አምበል ከወሳኙ ጨዋታ በፊት መግለጫ ሰጥተዋል
👉”በቡድናችን ያለውን ቀለም ለማሳየት ሰዓቱ አሁን ነው” ውበቱ አባተ 👉”የነገውን ጨዋታም በጥሩ ሁኔታ እየተጠባበቅን ነው” ጌታነህ…

ዋልያው ተጨማሪ አንድ ተጫዋች በነገው ጨዋታ ላያገኝ ይችላል
ከሰዓታት በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሽመልስ በቀለን በነገው ጨዋታ እንደማያገኝ ያስነበብን ሲሆን ተጨማሪ አንድ ተጫዋችም በጉዳት…

ዋልያዎቹ በነገው ጨዋታ ወሳኝ ተጫዋቻቸውን ሊያጡ?
ነገ ከኬፕ ቨርድ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወሳኝ ተጫዋቹን በጨዋታው ማግኘቱ…