“ለማሸነፍ ነው ወደዚህ የመጣነው አቻም ሆነ ሌላ ውጤት ምንም አማራጭ የለውም” “…አሁን ላይ ሁሉንም ነገር ለምደነዋል”…
ዋልያዎቹ
የነገውን የዋልያዎቹ ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል
ነገ ምሽት 1 ሰዓት የሚደረገው የኢትዮጵያ እና ጊኒ ጨዋታ በባለሜዳው ሀገር አልቢትሮች ይመራል። በአህጉራችን ትልቁ የብሔራዊ…
የዋልያዎቹ ጨዋታ በቴሌቪዥን የመተላለፉ ነገር እክል ገጥሞታል
የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ነገ እና ማክሰኞ የሚደረገውን የኢትዮጵያ እና ጊኒ ጨዋታ ለማስተላለፍ ዝግጅት ላይ የነበረ ቢሆንም የቴሌቪዥን…
ዋልያዎቹ የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች በቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን ቅዳሜ እና ማክሰኞ ከጊኒ ጋር የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኙ…
ከዋልያዎቹ ስብስብ ሁለት ተጫዋቾች ተቀንሰዋል
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ነገ ወደ አቢጃን ከሚያቀኑት የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ ሁለት ተጫዋቾች መቀነሳቸውን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች።…
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል
👉 “እኔም ጋር ሆነ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ስህተት የለም።” 👉 “በቀጣይም ከዚህ በኋላ ሁለት ቡድን…
የዋልያዎቹን ስብስብ ሁለት ተጫዋቾች ተቀላቅለዋል
አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ለተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ…
ጊኒዎች ቡድናቸውን ይፋ አድርገዋል
የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የምትገጥመው እና በሚሼል ዱሱዬር…
የቻን ውድድር የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ታወቀ
ከወራት በኋላ እንደሚጀምር የሚጠበቀው የቻን ውድድር በሦስት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጋራ አዘጋጅነት የሚከናወን ሲሆን ውድድሩ የሚጀመርበት…
የዋልያዎቹ አለቃ የብሔራዊ ቡድን ቆይታ ?
የውል ዘመናቸው ሊጠናቀቅ የተቃረበው አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ በቆይታቸው ዙርያ ምን አዲስ ነገር ተሰምቶ ይሆን ? በ2016…