በዮናታን ሙሉጌታ እና ተሾመ ፋንታሁን የኢትዮጵያ እና የጋና ብሔራዊ ቡድኖች በ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሚያደርጋቸውን ውጤት…
ዋልያዎቹ
ተጫዋቾቹ ወደ ቁጭት ስሜት እንዲገቡ በሥነልቡና ተዘጋጅተናል – አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ስለነገው ጨዋታ ያላቸውን አስተያየት ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። ነገ 10፡00…
የግል አስተያየት | የኬንያው ሽንፈት ለእሁዱ ጨዋታ እንደ ግብዓት፤ ጎሎቹ እንዴትና ለምን ተቆጠሩብን?
አስተያየት በዘርዓይ ኢያሱ የፊታችን እሁድ ኢትዮጵያ ለ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጋናን በአዲስ አበባ ስታድየም ታስተናዳለች፡፡ በመጀመሪያ…
Continue Readingካሜሩን 2019| ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል
የምድብ አምስተኛ ጨዋታቸውን እሁድ ኅዳር 9 በአዲስ አበባ ስታዲየም ከጋና ጋር የሚያደርጉት ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን አጠናክረው እየሰሩ…
ጌታነህ ከበደ ለጋናው ጨዋታ አይደርስም
ለ2019 የካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ አምስተኛ ጨዋታውን ከጋና ጋር ለመጫወት ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ካሜሩን 2019| ወቅታዊ መረጃዎች በጋና ብሔራዊ ቡድን ዙርያ
በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ ወሳኝ የማጣርያ ጨዋታዎች በኅዳር ወር ይከናወናሉ። ምዕራብ አፍሪካዊቷ ጋናም…
ዋልያዎቹ ለጋናው ጨዋታ ልምምድ ጀመሩ
ለ2019 የካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ማጣርያ እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኅዳር 9 ከጋና ጋር…
ኢትዮጵያ ከጋና ለምታደርገው ጨዋታ ዝግጅት 23 ተጫዋቾች ተጠርተዋል
ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የማጣርያ ጨዋታዎች በኅዳር ወር ሲቀጥሉ ኢትዮጵያ በ4ኛ የምድብ ጨዋታዋ…
በዋልያዎቹ ምክንያት ሁለት የሊግ ጨዋታዎች አይካሄዱም
በፕሪምየር ሊጉ ጥቅምት 30 እንደሚደረጉ ይጠበቁ ከነበሩ ጨዋታዎች መካከል ሁለቱ በዋልያዎቹ የዝግጅት ጊዜ ምክንያት ተዘዋወረዋል። የአንደኛ…
ካሜሩን 2019 | ኢትዮጵያ ጋናን በአዲስ አበባ ስታዲየም ትገጥማለች
በ2019 በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ በማጣሪያ ላይ ተካፋይ እየሆነች የምትገኘው ኢትዮጵያ በምድቡ አምስተኛ ጨዋታ ጋናን…