ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎቹ ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኙት ዋልያዎቹ የልምምድ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው። በቀጣይ ሳምንት ከታንዛንያ…
ዋልያዎቹ
‘ታይፋ ስታርስ’ ስብስባቸውን አሳውቀዋል
በቀጣይ ሳምንት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የምትገጥመው ታንዛንያ ስብስቧን ይፋ አደረገች። በ2025 ሞሮኮ ለምታዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…
የብሔራዊ ቡድኑ የመስመር አጥቂ ጉዳት አስተናግዷል
ዋልያዎቹ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ባደረጉት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ላይ የመስመር አጥቂው ጉዳት አስተናግዷል። በአዳማ ዩኒቨርስቲ ሜዳ…
ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታቸውን ድል አድርገዋል
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከሁለቱ ቡድናቸው ጋር ያደረጉትን ጨዋታ በዋልያዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል። ከታንዛኒያ እና ከዴሞክራቲክ ኮንጎ ጋር…
የዋልያዎቹን ስብስብ አንድ ተጫዋች ተቀላቅሏል
ዛሬ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ከኢትዮጵያ መድን ጋር በሚያደርገው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች መቀላቀሉ ታውቋል። በቀጣይ…
አሠልጣኝ ገብረመድህን ሁለቱ ቡድናቸውን እርስ በርስ ሊያጋጥሙ ነው
ዋልያዎቹ ከጥቂት ቀናት በኋላ ላለባቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ለመዘጋጀት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው።…
አቡበከር ናስር ብሔራዊ ቡድኑን መቼ ይቀላቀላል ?
የማሜሎዲ ሰንዳውንሱ አቡበከር ናስር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብን መቼ ይቀላቀላል? በሞሮኮ አስተናጋጅነት በ2025 ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ…
አቤል ያለው ብሔራዊ ቡድኑን የመቀላቀሉ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል
ለግብፁ ክለብ ዜድ እየተጫወተ የሚገኘው አቤል ያለው ብሔራዊ ቡድኑን የመቀላቀሉ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል። ኢትዮጵያ ከአስራ አምስት…
የንግድ ባንክ ሦስቱ ተጫዋቾች መቼ የዋልያዎቹን ስብስብ ይቀላቀላሉ ?
ለብሔራዊ ቡድን ጥሪ የተደረገላቸው ሦስቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋቾች መቼ ብሔራዊ ቡድኑን እንደሚቀላቀሉ ታውቋል። በቀጣዮቹ ቀናት…
የዋልያዎቹን ስብስብ ሰባት ተጫዋቾች አልተቀላቀሉም
በመጪዎቹ ቀናት ከፊታቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች የሚጠብቃቸው ዋልያዎቹ ሰባት ተጫዋቾች እስካሁን ስብስቡን አለመቀላቀላቸው ታውቋል። ሀገራችን…