የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከህዳር 24 ጀምሮ በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ሲንየር ቻሌንጅ ዋንጫ ላይ እንደሚካፈል ተረጋግጧል፡፡ …
ዋልያዎቹ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጅቡቲ 10 ሺህ ዶላር ካሳ ያገኛል
የጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን በ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተደልድሎ…
ዋልያዎቹ ከቻን ውጪ ሆነዋል
በ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) የመጨረሻ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በኪጋሊ ብሔራዊ ስታዲየም የሩዋንዳ አቻውን የገጠመው የኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት፡ ኢትዮጵያ 2-3 ሩዋንዳ
በአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ተካሂዶ ኢትዮጵያ በሩዋንዳ 3-2 ተሸንፋለች፡፡ ከጨዋታው…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ቻን የማምራት ዕድሉን ያጠበበ ሽንፈት በሜዳው አስተናግዷል
ሞሮኮ በምታስተናግደው የ2018ቱ የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ላይ ለመሳተፍ ዳግም የማጣሪያ ዕድል ያገኙት ዋልያዎቹ ሩዋንዳን ባስተናገዱበት…
ቻን 2018 | ውጤት የራቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ሩዋንዳን ያስተናግዳል
ዋልያዎቹ እና አማቩቢዎቹ ወደ ሞሮኮ 2018 ለማምራት ካፍ ሁለተኛ እድል ሰጥቷቸዋል፡፡ ነገ 10፡00 ላይም የመጀመሪያ ጨዋታቸውን…
ዋልያዎቹ ለእሁዱ ጨዋታ የመጀመርያ ልምምዳቸውን አከናውነዋል
የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ከሩዋንዳ ጋር ላለበት ወሳኝ ጨዋታ ዛሬ የመጀመርያውን ልምምድ በአዲስ…
ብሔራዊ ቡድኑ 27 ተጫዋቾች ይዞ ነገ ልምምድ ይጀምራል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣርያ ከሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር እሁድ የመጀመርያ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡…
ሰበር ዜና፡ ካፍ ለኢትዮጵያ ወደ ቻን የመመለስ ሁለተኛ እድልን ሰጠ
ሞሮኮ በጥር 2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ያለፉ 16 ሃገራት አስቀድመው ቢታወቁም የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን…
ሴካፋ ሲኒየር ቻንሌንጅ ዋንጫ የሚካፈሉ ተጋባዥ ሃገራት ታወቁ
በህዳር ወር በኬንያ አዘጋጅነት በሚካሄደር የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ላይ የሚሳተፉ ተጋባዥ ሃገራት እየታወቁ ነው፡፡ የመካከለኛው…