በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመጀመርያ ጊዜ ጥሪ የተደረገለት ራምኬል ጀምስ ስለ ጥሪው ይናገራል። በትውልድ ስፍራው ጋምቤላ ከተማ…
ዋልያዎቹ
“እውነት ለመናገር እጠራለው ብዬ አልጠበኩትም” ፍፁም ጥላሁን
ስለብሔራዊ ቡድን የመጀመርያው ጥሪው ፍፁም ጥላሁን ይናገራል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን አንስቶ በኢትዮጵያ ቡና ተስፋ ቡድን…
የቡናማዎቹ ተጫዋች ለዋልያዎቹ ጥሪ ቀርቦለታል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለግብፁ ጨዋታ ዛሬ ልምምዱን ሲጀምር ሦስት ተጫዋቾች በልምምዱ ያልተገኙ ሲሆን አንድ አዲስ ተጫዋችም…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ይፋ ሆኗል
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ወደ ግብፅ የሚያቀናው የዋልያዎቹ የመጨረሻ ስብስብ ታውቋል። በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር…
ዑመድ ኡኩሪ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ ስላገለለበት ምክንያት ይናገራል…
👉 \”ኤምባሲ በተላከው ስብስብ ጭራሽ ስሜ አልተካተተም። ይህ ሁሉ ሲደረግ እኔ ግን ምንም መረጃ አልነበረኝም\” 👉…
Continue Readingአንድ የዋልያዎቹ ተጫዋች ወደ አሜሪካ አይጓዝም
ዑመድ ኡኩሪ ወደ አሜሪካ ከሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ልዑክ ውጪ መሆኑ ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ…
የዋልያዎቹን የአሜሪካ ጉዞ በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሳምንቱ መጨረሻ ለወዳጅነት ጨዋታዎች ወደ አሜሪካ የሚያደርገውን ጉዞ በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። በጊዜያዊ…
ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች እነ ማን ናቸው?
ለመጀመርያ ጊዜ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ የተደረገላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾችን ተዋወቋቸው። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለአራት ትውልደ…
Continue Readingወደ አሜሪካ የሚያቀናው የዋልያዎቹ ስብስብ ይፋ ሆነ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ተጉዞ ለሚያደርጋቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች ዝግጅት የተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአሜሪካ ጉዞን በተመለከተ መግለጫ ተሰጠ
በመጪው ሐምሌ ወር መጨረሻ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወዳጅነት ጨዋታዎች ወደ አሜሪካ የሚያደርገውን ጉዞ እና በሌሎች ተያያዥ…