ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም ከአራቱ ጋር ተለያይቷል
በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ ተጫዋችን ሲያስፈርም ከአራት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይቷል። በዝውውር መስኮቱ እስከ አሁን አብዱራህማን ሙባረክ ፣ አማረ በቀለ እና ዮናስ ሰለሞንን ያስፈረመው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ነፃነት ገብረመድህንን አራተኛ ፈራሚው አድርጎታል። በስሑል ሽረ ቡድን ውስጥ ረጅም ቆይታን ካደረገ በኋላ 2013 አጋማሹ ላይRead More →