ቃለ-መጠይቅ

👉”ፌዴሬሽኑ ድሮ የነበረው ዓይነት አይደለም ፤ በብዙ ነገሮች ተቀይሯል” 👉”የኢትዮጵያ እግር ኳስ ችግሩ የፋይናንስ ችግር አይደለም። ያለበት ችግር…” 👉”ክለቦች አሁን ማግኘት ከሚችሉት ገንዘብ በላይ ማግኘት ሲችሉ እያገኙ ግን አይደለም” 👉”ክለቦች አሁን ባሉበት አቋም ወደ ዘመነ አስተዳደር ለመምጣት ዝግጁ አይደሉም” 👉”ከፌዴሬሽኑ ጋር በመተባበር በአሜሪካ የሚገኝ ዩኒቨርስቲ በሚያወጣው መስፈርት በየክለቡ ሁለት ሁለትዝርዝር

👉 “…ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በፓርላማ ሲናገሩ…” 👉 “…እኔ ከለመደብኝ ነገር አኳያ ተጫዋቾች መሐል ዘሎ የመግባት ነገር አለኝ” 👉”በአንፃራዊነት ካጫወትኳቸው ጨዋታዎች የመጀመሪያው ጨዋታ ላይ … ኪሎ ሜትር ሸፍኜ ነበር”  👉 “ፈጣሪ ከፈቀደ በቀጣዩ የኳታር ዓለም ዋንጫ ላይ በመሐል ዳኝነት ማገልገል ህልሜ ነው” የዓለም ዋንጫ፣ የአፍሪካ ዋንጫ እንዲሁም የአህጉሪቱዝርዝር

☞”በቀጣዩ ዓመት የኢንተርናሽናል ውድድሮች በመኖራቸው ጨዋታዎች ይቆራረጣሉ” ☞”ለቀጣይ ዓመት ውድድር መስፈርት የተቀመጠላቸው ስታዲየሞቻችን ጉዳይ…” ☞”በተደጋጋሚ ስለሚነሳው ክለቦች ለተጫዋቾች ደመወዝ ያለ መክፈል ችግር እና መፍትሄው…” ☞”የሴቶቹ ፕሪምየር ሊግ ወደ እኛ የሚመጣበት ሁኔታ ይኖራል” የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አስራ ሶስት ክለቦችን አሳትፎ ከወራት በፊት በፋሲል ከነማ አሸናፊነት መደምደሙ ይታወሳል፡፡ ካለፉት ዓመታትዝርዝር

ወደ ፋሲል ከነማ ለማምራት ተቃርቦ የነበረው አስቻለው ታመነ ከደቂቃዎች በፊት ፊርማውን አኑሯል።  የቀድሞው የዲላ ከተማ እና ደደቢት ተከላካይ ከ2007 ጀምሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ በወጥነት ብቃቱን ሲያሳይ የቆየ ሲሆን በተከታታይ ሁለት ጊዜም የፕሪምየር ሊጉ ኮከብ ተጫዋችነት ክብርን ማግኘት ችሎ ነበር። አስቻለው ከሁለት ወራት በፊት በቅዱስ ጊዮርጊስ እገዳ ተላልፎበት የቆየ ሲሆን ለረጅም ጊዜዝርዝር

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ትናንት በተከፈተው የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ላይ ተግባራዊ መደረግ እንደሚጀምር የገለፀውን የተጫዋቾች የጤና ምርመራ ዝርዝር ጉዳዮች የፌዴሬሽኑ የህክምና ክፍል ዳይሬክተር ዶ/ር ሳሙኤል የሺዋስ ለሶከር ኢትዮጵያ አብራርተዋል። በአቶ ኢሳይያስ ጂራ የሚመራው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሀገሪቱን እግርኳስ ለማሳደግ ያለሙ የተለያዩ ሥራዎችን እየሠራ እንደሚገኝ ይታወቃል። በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ቀናት በተሰማ መረጃዝርዝር

የሲዳማ ቡናን ደካማ የውድድር ዓመት ጉዞ መቀልበስ ከቻሉ ዋና ተጫዋቾች መካከል አንዱ ከሆነው ኦኪኪ አፎላቢ ጋር ቆይታ አድርገናል። በሀገራችን እግርኳስ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች ተሳትፎ በብዛት መታየት ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል። በሊጉ ለሌሎች ዜጎች የተሰላፊነት ዕድል መስጠቱ የሀገሪቷን ወጣቶች ዕድል ከመሻማቱ አንፃር ሲተች በተሻለ የብቃት ደረጃ ላይ ያሉ ተጫዋቾችን ከውጪዝርዝር

በሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለ ድል ያደረገችውን ጎል ያስቆጠረው አስቻለው ታመነ በተለያዩ ጉዳዩች ዙርያ አስተያየቱን አጋርቶናል። በደደቢት ባሳየው እንቅስቃሴ የእግርኳስ ቤተሰቡ ዓይን ውስጥ የገባውና በማስከተል ፈረሰኞቹን የተቀላቀለው የኃላ ደጀኑ አስቻለው ታመነ በየዓመቱ በሚያሳየው ወጥ አቋም ከክለቡ አልፎ የብሔራዊ ቡድን ወሳኝ ተከላካይ ሆኖ ዘልቋል። በዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንታቶች አካባቢዝርዝር

አቡበከር ወንድሙ ይባላል። ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ፉሪ አካባቢ ነው። በታዳጊነቱ ከትምህርት ቤት ውድድር ጅማሮውን ያደረገው የእግርኳስ ህይወቱ በማስከተል በክለብ ደረጃ ለቅዱስ ጊዮርጊስ መጫወት የቻለው አቡበከር በማስቀጠል ለአራዳ ክ/ከተማ፣ ከፋ ቡና እና ሀላባ ከተማ ሲጫወት ቆይቶ ዘንድሮ በአሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር ምርጫ አዲስ አበባን ተቀላቅሏል።  አዲስ አበባ ወደ ፕሪምየር ሊግ ዳግምዝርዝር

አዲስ አበባ ከተማን ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲመለስ ካስቻለው አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር ጋር ቆይታ አድርገናል። እስማኤል አቡበከር በተጫዋችነት ዘመኑ ድንቅ የሚባሉ የስኬት ዓመታትን አሳልፏል። እግርኳስ መጫወት ካቆመ በኋላ በሰዎች ግፊት ሳያስበው ወደ አሰልጣኝነቱ ገብቷል። ከታች በጀመረው የታዳጊዎች ስልጠና በርከት ያሉ ተስፈኛ ወጣቶችን ለእግርኳሱ አብርክቷል። በተለይ በ2008 በሐረር ሲቲ ከ17 ዓመትዝርዝር

በ18ኛው ሳምንት ከባህር ዳር ከተማ ጋር በነበረው ወሳኝ ጨዋታ ቡድናቸውን በኮቪድ ምክንያት ያልመሩት አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ስላሰላፉት አስቸጋሪ ጊዜ እና ስለ ነገው ጨዋታ ይናገራሉ። በዓለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተው ኮቪድ-19 ወረርሺኝ ምክንያት የእግርኳሱን ተለምዷዊ እንቅስቃሴ ባልተለመደ መንገድ ቀይሮት እያስኬደው ይገኛል። በሀገራችን ኢትዮጵያም ውድድር እስከማቋረጥ ያደረሰው ይህ ወረርሽኝ ከወራት የእግርኳስ እንቅስቃሴ መቋረጥዝርዝር