የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ በአዳማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ዘርዓይ ሙሉ – አዳማ ከተማ ድሉ የዘገየ ስለመሆኑ እስካሁን የምናደርገው እንቅስቃሴ ጥሩ ነበር። ለጎል እንቀርብ ነበር፤ ድል ያሳካነው ግን ዛሬ ነው። በእንቅስቃሴ ደረጃ የወረደ ቡድን አንመስልም ነበር። በራስ መተማመን ነበር ኳሱን ይዘው ሲጫወቱ የነበረው። ያለው ነገርContinue Reading

ሁለት አቻ ከተጠናቀቀው የረፋዱ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርገዋል። ፋሲል ተካልኝ – ባህር ዳር ከተማ ጨዋታው ምን ያህል ፈታኝ ነበር? ከባድ ጨዋታ እንደሚሆን ግልፅ ነበር። ጨዋታውን ለማሸነፍ የሚያስችል ዕድል አግኝተን ነበር። በተለይ ቡናዎች አንድ ተጫዋች ከጎደለባቸው በኋላ ይሄንን ዕድል መጠቀም አልቻልንም። ቡድኔ ላይ ጥድፊያ ይታይ ነበር። ቀስContinue Reading

ከከሰዓቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አብርሃም መብራቱ – ሰበታ ከተማ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ አስቆጥረው ስለማሸነፋቸው? እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ከነበረብን የስነ-ልቦና ችግር አንፃር ዛሬ ያገኘነው ውጤት ቀጣይ ለምናደርጋቸው ጨዋታዎች እጅግ የሚያነሳሳን ነው። በአጠቃላይ እንደውም እኔ የዛሬውን ውጤት ወርቃማ ድል ብዬ ነው የምገልፀው። በጨዋታውContinue Reading

የድሬዳዋ ስታድየም የመጨረሻ ጨዋታ ያለግብ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም – ጅማ አባ ጅፋር ስለ ጨዋታው በመጀመሪያው 15 ደቂቃ ሦስት የግብ ዕድሎች አግኝተናል። ከዛ በኋላ በነበረው እንቅስቃሴ ግን ትልቁ ነገር የቡና ጠንካራ ጎን አለ። እኛም የራሳችንን ፈጣን የማጥቃት ሥራዎች አስበን ነበር ወደ ሜዳ የገባነው። ነገርContinue Reading

በወላይታ ድቻ አሸናፊነት ከተገባደደው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ዳዊት ሀብታሙ (ምክትል አሠልጣኝ) – ወላይታ ድቻ ስለ ጨዋታው እንቅስቃሴ? አስበን የነበረውን ነገር ከሞላ ጎደል አሳክተናል። ያሰብነውን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ እንዳናሳካ እና የሀሳብ ለውጥ እንዲኖር ያደረገን የሜዳው መጨቅየት ነው። የሜዳውንም ገፅታ አይተን ረጃጅም ኳሶችን በመጠቀም ወደ ጎል ደርሰናል።Continue Reading

ያለግብ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ሀሳባቸውን አካፍለዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ – ሀዲያ ሆሳዕና ካሉሻ አልሀሰንን ቀይረው አስገብተው መልሰው ስለማስወጣታቸው ስም እና ብቃት ይለያያል ። ሜዳ ላይ ምንም ካልሰራልህ ፣ የተሰጠውን ስራ ካልሰራልህ ምንም ልታደርገው አትችልም። ለእኔ ትልቅ ተጫዋች ነው ፤ ግን ትልቅነቱን ሜዳ ላይ ሲያሳይ ነው። በዚህContinue Reading

በ21ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ሰበታ ከተማዎች ከመመራት ተነስተው ባህር ዳር ከተማን ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አብርሃም መብራቱ – ሰበታ ከተማ በእረፍት ሰአት ወደ መልበሻ ክፍል እያሰበ ስለገባው ጉዳይ “ወደ መልበሻ ክፍል ስገባ በሁለተኛው አጋማሽ የግድ አጨዋወታችንን መቀየር እንዳለብን እናContinue Reading

ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስአበባ ውጭ ከተደረገውና ቅዱስ ጊዮርጊስ በአስቻለው ታመነ ብቸኛ ግብ ከረተታበት የሸገር ደርቢ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ፍራንክ ናታል – ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ጨዋታው ይዘውት የገቡት እቅድ ውጤታማ ስለመሆኑ “በሚገባ ከፍ ባለ ፍጥነት ጨዋታውን ለመጀመር ሞክረናል እሱም ተሳክቶልናል። ለሁለታችንም ሜዳው እጅግ ፈታኝ ነበር። በመጀመሪያው አጋማሽContinue Reading

ጥሩ ፉክክር አስተናግዶ አንድ አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርገዋል። ታደሰ ጥላሁን (ባህር ዳር ከተማ – ምክትል አሰልጣኝ) የሚፈልጉትን ስለማግኘታቸው በተወሰነ መልኩ የምንፈልገውን አግኝተናል ማለት ይቻላል። ግን ይዘን የመጣነውን እንቅስቃሴ ለመተግበር ጨዋታው ግለት ስለነበረው አልቻልንም። እኛ የኳስ ፍሰቱን ጠብቀን በተለመደው አጨዋወታችን ውጤት ይዘን ለመውጣትContinue Reading

በሀዲያ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሸናፊ በቀለ – ሀዲያ ሆሳዕና የዛሬው ሦስት ነጥብ ስላለው ዋጋ? ቡድኔ ከማሸነፍ ብዙ ርቆ ነበር። ስለዚህ ወደ አሸናፊነት ለመመለስ ዝግጅታችን መልካም ነበር። አሁንም ወደ አሸናፊነት መመለሳችን ለቀጣይ ጨዋታዎች ተስፋ ይሰጣል። በተጨማሪም ለተጫዋቾቹ ተነሳሽነት የዛሬው ድል ጥሩ ነው። የመጀመሪያው አጋማሽContinue Reading