ሀምበሪቾ ዱራሜን ባለፈው ዓመት ተረክበው በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካሳደጉት አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ ጋር ሶከር ኢትዮጵያ ቆይታን አድርጋለች። ሀምበሪቾ ዱራሜ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ 2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲያድግ ቡድኑን በመምራት በሊጉ ላይ መታየት እንዲችል በዋና አሰልጣኝነት በመምራት ለስኬት አብቅተውታል። ሀምበሪቾ ዱራሜን ባለፈው ዓመት አጋማሽ ላይ በዋናRead More →

ሻሸመኔ ከተማን ከ15 ዓመታት በኋላ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደጉት አሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ አጠር ያለ ቆይታን ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አድርገዋል። የ2015 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በሦስት ምድቦች ተከፍሎ የአንደኛውን ዙር ጨምሮ በስድስት የተለያዩ ከተሞች ተደርጎ ተጠናቋል። በውድድሩ ምድብ ለ አራት ጨዋታዎች እየቀሩት ከ15 ዓመታት በኋላ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሻሸመኔ ከተማRead More →

ዘንድሮ በተለይም ደግሞ በቅርብ በተደረጉ የሊጉ ጨዋታዎች ላይ ደምቆ የወጣው እና ለመጀመሪያ ጊዜ በብሔራዊ ቡድን ጥሪ ውስጥ የተካተተው ወጣቱ የአዳማ ከተማ አጥቂ ዮሴፍ ታረቀኝ የዛሬ እንግዳችን ነው። ትውልድ እና ዕድገቱ መቂ ከተማ ነው። ከልጅነቱ አንስቶ ለእግርኳስ በነበረው ከፍተኛ ፍላጎት በሰፈር ውስጥ መጫወት የጀመረው ይህ ተስፈኛ ወጣት በ2012 በመቶዎች ከሚቆጠሩ ታዳጊዎችRead More →

👉 “እጅግ ፈጣን እና ከርቀት አክርረው ኳሶችን ማስቆጠር የሚችሉት አስደናቂዎቹ የቡድኑ የመስመር ተጫዋቾች ልዩነት ፈጣሪዎች እንደሚሆኑ ይጠበቃል” 👉 “አሁን ላይ ብሔራዊ ቡድኑን እያለጠኑ የሚገኙት አሰልጣኝ ቼኪኒዮ ኮንዴ የገነቡት ቡድኑ ይበልጥ ተለዋዋጭ ባህሪን የተላበሰ ነው” 👉 “አሁን ላይ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ካለፉት 5 እና 6 አመታት አንፃር በብዙ መልኩ ተሻሽሏል ፤Read More →

👉”የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጥሩ ሊግ ነው። እንደ ፔፕ፣ ክሎፕ እና ቬንገር የኳስ ቅብብል ላይ ትኩረት የሚያደርጉ አሰልጣኞች የሚበዙበት ሊግ ነው” 👉”እኔ ሁሌ ሜዳ ላይ ለማድረግ የምፈልገው ቀላሉን እና መሠረታዊውን ነገር ነው” 👉”በቀን ውስጥ 5 ጊዜ የምፀልይ ሰው ነኝ ፤ ሁሌ ፈጣሪዬን መቅረብ ነው የምፈልገው” 👉”አብዛኞቹ አዲስ አዳጊ ክለቦች በሊጉ መቆየትንRead More →

👉”ዋና አርዐያዬ ቤልጄማዊው አጥቂ ሮሜሉ ሉካኩ ነው” 👉”እዚህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ቶጎ እንዳለው ነው ምቾት የሚሰማኝ” 👉”ቤት ስሆን የኦሮምኛ ሙዚቃዎችን አያለው። ዘፈናቸው እና ዳንሳቸው ደስ ይለኛል” 👉”ክለቤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘንድሮም ሊጉን የጀመረበት መንገድ ግልፅ ነው ፤ ዳግም ሻምፒዮን ለመሆን ነው” 👉”በዓመቱ መጨረሻ በከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ዝርዝር ውስጥ ራሴን ማግኘት እፈልጋለው” በዕለተRead More →

👉”በአንድ ጨዋታ ብዙ ጎል ስለተቆጠረ የሚፈጠር ነገር የለም ፤ እኛም በተመሳሳይ መንገድ ብናሸንፍ የሚፈጠር ነገር የለም” 👉”…ብዙ ጎሎች ገብተዋል ፤ በእኔ እሳቤ ግን በጣም ትንሽ ነው የሚል ነው” 👉”ክለቦች እኛን አሸንፈው ደስተኛ የሚሆኑ ከሆነ እነሱ ቆም ብለው ሊያስቡ ይገባል” 👉”40 ቢገባም 14 ቢገባም እንዲሁም ብናሸንፍም እኛው ነን ሀኃላፊነቱን የምንወስደው” 👉”በ90Read More →

– “እርሱ የሚያይህ እንደ ልጁ ነው። የሚቆጣጠርህም እንደ አስተማሪ ነው።” – ” ሉቻኖ አንበሳ ያደርግሃል። ፈሪ የነበርክ ብትሆን እንኳ ሉቻኖ ደፋር ያደርግሃል። “ – ” ተጫዋቾቹ ኢትዮጵያውያን ልጆቼ ናቸው። የአገሬ ልጆች መሞት የለባቸውም። የተከለከለ ነገር የሚወስዱበት ምክንያት የለም።” ይል ነበር። ያ ሁሉ የደረሰበት ይህንን ስላወጣና ስላጋለጠ ነው። በጊዜው እኛ ስለመዳኒቱRead More →

👉”ፋሲል ትልቅ ክለብ ነው ፤ ትልቅነቱን ደግሞ ሊጉ ላይ ብቻ ሳይሆን በዚህ መድረክም ማሳየት እንፈልጋለን” 👉”ኢትዮጵያ ቡናን ስቀላቀል ደስተኛ ነበርኩ ፤ ግን ከተወሰነ ወቅት በኋላ ብዙም ደስተኛ አልነበርኩም” 👉”ጎል በማግባቴ ደግሞ ደስ ብሎኛል። ከዚህ በኋላም ያሉትን ጨዋታዎች በጥሩ ብቃት ፋሲልን ለማገልገል ተዘጋጅቻለው” 👉”ከዲሲፕሊንም ጋር ተያይዞ ከዚህ በኋላ ፈፅሞ የፋሲል ከነማንRead More →

አመሻሽ ላይ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የተፋለመው የሱዳኑ ክለብ አል-ሂላል አሠልጣኝ ፍሎረንት ኢቤንጌ የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰጥተውናል። ጨዋታው እንዴት ነበር…? ቀላል ጨዋታ አልነበረም። ምክንያቱም በመጀመሪያው አጋማሽ ሁለት ስህተቶችን ፈፅመን ነበር። ስህተቶቹን ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ግብ አስቆጥሯል። በእረፍት ሰዓት የተወሰኑ ለውጦችን ለማድረግ ሞክረናል። በዚህም በሁለተኛው አጋማሽ እኛRead More →