ክለቡን ከወራጅነት ለማዳን እየታገለ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው የቀድሞ መምህር… በተለያዩ የሕይወት አጋጣሚዎች ወደ አውሮፓ ያቀኑ እንዲሁም ከኢትዮጵያዊያን…
ኢትዮጵያውያን በውጪ

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ዌልሱ ክለብ አምርቷል
ልዑል ወርቅነህ በነፃ ዝውውር ወደ ዌልሱ ክለብ ማቅናቱ ታውቋል። ላለፉት ስድስት ወራት በእንግሊዝ ታችኛው ዲቪዝዮን ክለብ…

ማቲያስ ምትኩ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ትውልደ ኢትዮጵያዊው የመስመር ተጫዋች ወደ ሶለንቱና አቅንቷል። በእናት ክለቡ ዱርጋርደን ባሳየው እንቅስቃሴ ትልቅ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው…

ይስሐቅ ዓለማየህ ሙሉጌታ የሆላንዱን ክለብ ተቀላቀለ
ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ትውልደ ኢትዮጵያዊ ፌይኖርድ ሮተርዳምን መቀላቀሉ ታውቋል። ከኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች የተገኘው የአስራ ሰባት ዓመቱ አማካይ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የዓመቱ ምርጥ ሴት ተጫዋች ሆና ተመረጠች
ከኢትዮጵያን ቤተሰቦች የተገኘችው ናኦሚ ግርማ የ ዩኤስ አሜሪካ ምርጥ ሴት ተጫዋች ተብላ በመመረጥ አዲስ ታሪክ ፅፋለች።…

አቡበከር ናስር ወደ ሜዳ ተመልሷል
የብራዚላዊያኑ ኢትዮጵያዊ አጥቂ ከሰባት ወራት በኋላ ተቀይሮ በመግባት ተጫውቷል። በረዥም ጊዜ ጉዳት ምክንያት ከሜዳ ርቆ የቆየው…

ሁለት ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዲስ ክለብ ተቀላቀሉ
በቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ ተጫውቶ የነበረው ትውልደ ኢትዮጵያዊ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። ከሳምንታት በፊት ሞልደ ባደረገው የቻምፒየንስ…

ሁለት ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዲስ ክለብ አግኝተዋል
በጀርመን ሊጎች በመጫወት ላይ ከሚገኙት በርካታ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ውስጥ ሁለቱ በአዲስ ክለብ የውድድር ዓመቱን ጀምረዋል። በጀርመን…

ሃሩን ኢብራሂም በቻምፒየንስ ሊግ ማጣርያ በሚሳተፈው ቡድን ተካተተ
የኖርዌዩ ታላቅ ክለብ ሞልደ ዛሬ ማታ ለሚያደርገው ወሳኝ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተጫዋች በቡድኑ ውስጥ…