በገጠመው ከበድ ያለ ጉዳት ለስምንት ወራት ያህል በጉዳት ከሜዳ ርቆ በቅርቡ የተመተለሰው የግብፁ አስዋን ክለብ አጥቂ…
ኢትዮጵያውያን በውጪ
ምስር ተከታታይ ድሉን ባስመዘገበበት ጨዋታ ሽመልስ በቀለ ጎል አስቆጥሯል
ከኮሮና ቫይረስ መቋረጥ በኃላ በተጀመረው የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ጥሩ ብቃቱን በማሳየት ለቡድኑ መሻሻል ጥሩ አስተዋፅኦ እያደርገ…
ሽመልስ በቀለ ግብ አስቆጥሯል
ወደ ጥሩ ወቅታዊ ብቃት የተመለሰው ሽመልስ በቀለ ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል። በተከታታይ ጨዋታ በተጠባባቂ…
በውጪ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሳምንቱን እንዴት አሳለፉ?
መልካሙ በመጀመርያው ጨዋታ ግብ ሲያስቆጥር ኢዮብ ዛምባታሮ እና ቢንያም በላይም በትናንትናው ዕለት ጨዋታ አድርገዋል። ከእረፍት መልስ…
ኢዮብ ዛምባታሮ ወደ ሴሪ ሲ ክለብ አምርቷል
አዲስ አበባ የተወለደው የመስመር ተከላካይ ኢዮብ ዛምባታሮ የሴሪ ሲ ክለብ የሆነው ሞንፓሊን ተቀላቅሏል፡፡ በሴሪ ሲ (ሦስተኛ…
ትውልደ ኢትዮጵያዊው አማካይ ወደ ሊቨርፑል?
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ መልካሙ ፍራውንዶርፍ ወደ ሊቨርፑል የሚያደርገው ዝውውር ስለ መጠናቀቁ ፍንጭ ሰጥቷል። በኢትዮጵያ ከምባታ ጠምባሮ…
አታላንታ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ተጫዋች ከባርሴሎና አስፈረመ
ባለክህሎቱ የመስመር ተጫዋች አንዋር ሜዴይሮ የባርሴሎና ወጣት ቡድንን ለቆ ወደ ጣልያኑ አታላንታ አምርቷል። ላለፉት ዓመታት በባርሰሎና…
የሎዛ አበራ ቡድን በቻምፒየንስ ሊግ እንደሚሳተፍ ተረጋግጧል
ሎዛ አበራ የምትገኝበት የማልታው ክለብ ቢርኪርካራ በሴቶች እግርኳስ ትልቁ መድረክ ላይ መሳተፉ ተረጋግጧል። የማልታ እግር ኳስ…
በደቡብ ኢትዮጵያ ተጀምሮ በአሜሪካ ካንሳስ የቀጠለው የታዳጊው የእግር ኳስ ጅማሮ
በስፖርቲንግ ካንሳስ ሲቲ አካዳሚ ውስጥ የሚገኘው ናቲ ክላርክ ወደ ትውልድ ሀገሩ ኢትዮጵያ ለጉብኝት የመጣበትን አጋጣሚ በመንተራስ…
Continue Readingየምንተስኖት አሎ የሙከራ ጊዜ በጥሩ ሁኔታ እየቀጠለ ነው
ምንተስኖት አሎ በቀጣይ ቀናት በአንታልያ ስፖር ያለውን ቆይታ አጠናቆ ወደ ደሚርስፖር ያመራል። ከሳምንታት በፊት በቱርክ ክለቦች…