ትውልደ ኢትዮጵያዊው ለአደላይድ ዩናይትድ የመጀመርያ ጨዋታውን አደረገ

ትውልደ ኢትዮጵያዊው የመስመር ተከላካይ ያሬድ አብው ለአውስትራሊያው አደላይድ ዩናይትድ የመጀመርያ ጨዋታውን አድርጓል። በአውስትራሊያ ትልቁ ሊግ (ኤ-ሊግ)…

ሎዛ አበራ ጎል ማስቆጠሯን ቀጥላለች

ዛሬ በተከናወነው የሁለተኛ ሳምንት የማልታ ሴቶች ሊግ ቢርኪርካራ ተጋጣሚውን ሲያሸንፍ ሎዛ አበራ ሁለት ግቦች አስቆጥራለች። ለማልታው…

ሎዛ አበራ በመጀመሪያ ጨዋታዋ ግብ አስቆጠረች

የማልታውን ክለብ ቢርኪርካራን በቅርቡ መቀላቀል የቻለችው ሎዛ አበራ በአዲሱ ክለቧ የመጀመርያ ጨዋታ ሁለት ጎሎችን አስቆጥራለች። ስምንት…

በውጪ ሊጎች የሚጫወቱ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች በዚህ ሳምንት …

በግብፅ ሊግ ዑመድ ኡክሪ ለአዲሱ ቡድኑ የመጀመርያ ግቡን ሲያስቆጥር የሽመልስ በቀለው ምስር ኤልማቃሳ ተሸንፎ የጋቶች ፓኖም…

የሱፍ ሳላህ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል

ኢትዮጵያዊው የመስመር አማካይ የሱፍ ሳላህ ፋርስታ ለተባለ የስዊድን ክለብ ፊርማውን አኑሯል። ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች በስዊድን ሃገር ተወልዶ…

ዑመድ ኡክሪ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ዑመድ ኡክሪ ከሁለት ዓመታት የስሞሃ ቆይታ በኃላ አስዋንን ተቀላቅሏል። የሰሜን አበቦች በመባል የሚታወቁት እና…

ሎዛ አበራ ለማልታው ክለብ ፊርማዋን አኖረች

ሎዛ አበራ ለማልታው ቻምፒዮን ቢርኪርካራ በአንድ ዓመት የውል ስምምነት ዛሬ መፈረሟ ተረጋግጧል፡፡ ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ…

ጋቶች ፓኖም ሌላኛውን የግብፅ ቡድን ተቀላቀለ

ባለፈው ሳምንት ከ ኤል ጎውና ጋር የተለያየው ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ ሌላው የግብፅ ክለብ በማምራት…

የከነዓን ማርክነህ የሆሮያ ዝውውር ዕክል አጋጥሞታል

ወደ ጊኒው ቻምፒዮን ሆሮያ ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ከነዓን ማርክነህ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ዕክል ገጥሞታል። ባለፈው ወር አጋማሽ…

ሎዛ አበራ ለማልታው ክለብ ፊርማዋን ለማኖር ነገ ታመራለች

ሎዛ አበራ ለማልታው ክለብ ቢርኪርካራ ፊርማዋን ለማኖር ነገ 7 ሰዓት ትበራለች። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከሲዊድኑ…