ዑመድ ኡክሪ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ዑመድ ኡክሪ ከሁለት ዓመታት የስሞሃ ቆይታ በኃላ አስዋንን ተቀላቅሏል። የሰሜን አበቦች በመባል የሚታወቁት እና…

ሎዛ አበራ ለማልታው ክለብ ፊርማዋን አኖረች

ሎዛ አበራ ለማልታው ቻምፒዮን ቢርኪርካራ በአንድ ዓመት የውል ስምምነት ዛሬ መፈረሟ ተረጋግጧል፡፡ ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ…

ጋቶች ፓኖም ሌላኛውን የግብፅ ቡድን ተቀላቀለ

ባለፈው ሳምንት ከ ኤል ጎውና ጋር የተለያየው ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ ሌላው የግብፅ ክለብ በማምራት…

የከነዓን ማርክነህ የሆሮያ ዝውውር ዕክል አጋጥሞታል

ወደ ጊኒው ቻምፒዮን ሆሮያ ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ከነዓን ማርክነህ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ዕክል ገጥሞታል። ባለፈው ወር አጋማሽ…

ሎዛ አበራ ለማልታው ክለብ ፊርማዋን ለማኖር ነገ ታመራለች

ሎዛ አበራ ለማልታው ክለብ ቢርኪርካራ ፊርማዋን ለማኖር ነገ 7 ሰዓት ትበራለች። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከሲዊድኑ…

ጋቶች ፓኖም ከግብፁ ክለብ ጋር ተለያየ

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አማካይ ጋቶች ፓኖም ከግብፁ ክለብ ኤል ጎውና ጋር መለያየቱን ክለቡ ይፋ አድርጓል። በ2010 ክረምት…

ሦስት ኢትዮጵያውያን የሚገኙበት የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ከዕረፍት ይመለሳል

በአፍሪካ ዋንጫ መጀመር ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ወደ ውድድር መመለሱ ተከትሎ ጋቶች ፓኖም ዛሬ…

ሁለቱ ኢትዮጵያውያን ከወራጅ ቀጠናው ለመራቅ በሚደረገው ጨዋታ ይፋጠጣሉ

ሰላሳ አንደኛው ሳምንት የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ኤልጎና እና ስሞሐን በስታደ አሌክሳንድሪያ ሲያገናኝ ሁለቱ ኢትዮጽያውያም ዑመድ ኡኩሪ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው በአውስትራሊያ የመጀመርያ ግቡን አስቆጠረ

በዚህ ዓመት መጀመርያ ወደ ግሪን ጉልይ ዋና ቡድን ያደገውና ከኢትዮጵያን ቤተሰቦች የተወለደው አዲሱ ባየው የመጀመርያ ጎሉን…

ዋሊድ አታ ወደ እግር ኳስ ተመለሰ

ባለፈው ዓመት ከእግርኳስ ተጫዋችነት ራሱን ማግለሉን አስታውቆ የነበረው የ33 ዓመቱ ተከላካይ ዋሊድ አታ በስዊድን አራተኛ ዲቪዝዮን…