ከፍተኛ ሊግ | ጌዲኦ ዲላ አስራ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ጌዲኦ ዲላ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም ታዳጊዎችንም ከአካባቢው መልምሎ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል፡፡ ከቀናቶች በፊት የቀድሞው አሰልጣኙን ደረጀ በላይ በዋና አሰልጣኝነት ቦታ የቀጠረው ጌዲኦ ዲላ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ተጠናክሮ ለመቅረብ ከወዲሁ ራሱን ለማጠናከር አስራ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስረመ ሲሆን አራት ታዳጊዎችንም ከአካባቢው በመመልመልም የስብስቡ አካል አድርጓል። ተካልኝ መስፍን አማካይRead More →