ዋልያዎቹ በቻን ውድድር የማሊያ ችግር አጋጥሟቸዋል ተብሎ ስለተሰራጨው ወሬ የፌዴሬሽኑ የጽህፈት ቤት ሀላፊ ምላሽ ሰጥተዋል። በ7ኛው የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮንሺፕ ውድድር ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከምድቡ አንድ ነጥብ በመያዝ መሰናበቱ የሚታወስ ነው። የቡድኑ አባላት በሦስት ዙር ከቀናት በፊት ወደ ሀገር ቤት ከገቡ በኋላ ስለውድድሩ ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ እና የኢትዮጵያRead More →

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቻን ቆይታ ዙሪያ እየተሰጠ ባለው መግለጫ ላይ ዋና አሰልጣኙ ውበቱ አባተ ኃላፊነቱን በመውሰድ ይቅርታ ጠይቀዋል። በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በመከናወን ላይ ባለው የዘንድሮው የቻን ውድድር ላይ ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከምድቡ ሳያልፍ መቅረቱ ይታወሳል። በውድድሩ ላይ ተሳታፊ የነበረው ልዑክ በበረራ እጥረት ዘግየት ብሎ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰ ሲሆንRead More →

👉 “እኔ ወደ ብሔራዊ ቡድኑ ከመጣሁ በኋላ ያለፉትን ሁለት ዓመታት ቡድኑን እየገነባን ነው ፤ በተቻለኝ አቅም ቡድኑን ወደፊት ለመውሰድ እየሞከርኩ ነው” 👉 “የግብ ጠባቂም ሆነ ሌላ ተጫዋች አልወቅስም ግን…” 👉 “ሊቢያዎች ጨዋታውን ማሸነፍ ይገባቸዋል” 👉 “የነበርንበት ምድብ ከባድ ነበር ማለት እንችላለን” 7ኛው የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮን ሺፕ በአልጄሪያ እየተደረገ የሚገኝ ሲሆንRead More →

የዛሬ ምሽት የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ሊቢያ ዋና አሠልጣኝ ኮረንቲን ማርቲንስ ከጨዋታው በፊት መግለጫ ሰጥተዋል። የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒየንሺፕ ውድድር በአልጄሪያ እየተደረገ እንደሆነ ይታወቃል። የምድብ ሦስተኛ እና የመጨረሻ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲጀምሩ ሀገራችን ኢትዮጵያም ከውድድሩ ገና በጊዜ መውደቋን ካረጋገጠችው ሊቢያ ጋር ወሳኝ ፍልሚያዋን ምሽት 4 ሰዓት ላይ ታከናውናለች። ከዚህ ጨዋታ በፊት አሠልጣኝ ውበቱRead More →

👉 “እንደ አሠልጣኝ ሥራዬ ከተከላካይ እስከ አጥቂ ድረስ ቡድን መገንባት ነው። የግብ ዕድሎችን እየፈጠርን ባይሆን ችግር አለ ማለት ነው ፤ ግን…” አሠልጣኝ ውበቱ 👉 “ምንም እንኳን ሊቢያ ጠንካራ እንደሆነች ብናውቅም ጨዋታውን ለማሸነፍ እና ወደቀጣዩ ዙር ለማለፍ እንጥራለን” ጋቶች 👉 “ለወደፊቱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ግንባታ እየፈፀምን ነው” አሠልጣኝ ውበቱ በቻን ውድድር ላይRead More →

ዛሬ ምሽት ከዋልያዎቹ ጋር የሚፋለሙት የአልጄሪያዎች ወሳኝ ተጫዋች የቅድመ-ጨዋታ አስተያየቱን ሰጥቷል። በደማቅ ሁኔታ በኤልጄሪያ አራት ከተሞች እየተከናወነ የሚገኘው የቻን ውድድር ከተጀመረ ዛሬ አምስተኛ ቀኑን ይዟል። በአምስተኛ ቀን ውሎም የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን በምድብ አንድ የምትገኘው ኢትዮጵያም ምሽት 4 ሰዓት ከአስተናጋጇ አልጄሪያ ጋር ተጠባቂውን ፍልሚያ ትከውናለች። በአልጄሪያ በኩል የቡድኑ ዋናRead More →

👉 “ኢትዮጵያዎች ከቀደመው አቀራረባቸው አንፃር ለውጦች እንደሚያደርጉ ብንጠብቅም ምን ሊመስሉ እንደሚችሉ ግን እናውቃለን” 👉 “ተጫዋቾቼ ከጨዋታዎች በፊት ባለው ቀን ከማህበራዊ ትስስር ገፆች እንዲርቁ ነግሬያቸዋለሁ” 👉 “ካሸነፍን ማለፉችንን እናረጋግጣለን። ሁሉም ጨዋታዎች ለእኛ የፍፃሜ ያህል ናቸው ፤ ስለዚህ ያለንን ሁሉ መስጠት ይኖርብናል” ነገ ምሽት 4 ሰዓት ኢትዮጵያ እና አልጄሪያ ከሚያደርጉት የምድብ ሁለተኛRead More →

ከነገው የኢትዮጵያ ወጣት ቡድን ጨዋታ አስቀድሞ አሰልጣኝ አጥናፉ ዓለሙ በጁፒተር ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ የመጀመርያ ዙር የማጣርያ ጨዋታውን ከዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ነገ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ያደርጋል። ከነገው ጨዋታ አስቀድሞ ዛሬ በጁፒተር ሆቴል አሰልጣኝ አጥናፉ ዓለሙ ጋዜጣዊ መግለጫRead More →

👉”በስምምነቱ ላይ በግዴታነት የተቀመጡ ጉዳዮች አሉ…….” – አቶ ባህሩ ጥላሁን 👉”እኛ የምንከፍለው ከሌሎች ሀገራት አንፃር ዝቅተኛ ነው ነገርግን ሀገራችን ካለችበት ሁኔታ አንፃር ከፍተኛ ነው።” – አቶ ባህሩ ጥላሁን 👉”ውጣ ውረዶች ቢኖሩም ጥሩ ነገር ሰርተናል ብዬ አስባለሁ”- አሰልጣኝ ውበቱ አባተ 👉”ከሀገር ውጭ ያለውን ነገር ትተን በሀገር ውስጥ አንድ ክለብ ብይዝ የማገኘውRead More →

በቀጣይ ሁለት ቀናት የሚደረገውን የምርጫ ጠቅላላ ጉባዔ የተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። መጪውን አራት ዓመታት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት እና ሥራ አስፈፃሚ የሚሆኑ ግለሰቦችን ለመለየት የሚደረገው የምርጫ ጠቅላላ ጉባዔ ነገ እና ከነገ በስትያ በኢሲኤ አዳራሽ ይከናወናል። የዚህን የምርጫ ሂደት በተመለከተ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፅህፈት ቤት የከወናቸውን ተግባራት አስመልክቶም ዋና ፀሀፊው አቶ ባህሩRead More →