👉 “ከምድባችን የማለፍ ዕቅድ ነው ያለን።” 👉 “የካፍ ፕሮግራም በጊዜ አለመታወቅ በዕቅድ እንዳንጓዝ አድርጎናል።” 👉 “ታሪክ…
ቃለ-መጠይቅ

ስኬታማው አሰልጣኝ ከዛሬው ድል በኋላ ምን አሉ ?
👉 “ተጫዋቾቼ ላደረጉት ተጋድሎ አመሰግናለሁ” 👉 “ሀያ አምስት ዋንጫዎች በሀገሬ አሳክቻለሁ የዛሬው ዋንጫ ደግሞ ለኔ ልዩ…

“ያለንን ነገር አውጥተን ከፈጣሪ ጋር እናደርገዋለን” እመቤት አዲሱ
በነገው ዕለት በካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያ የፍፃሜ ጨዋታውን በምድብ ተገናኝቶ ከነበረው የኬኒያ ፓሊስ…

አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከዋንጫው ጨዋታ በፊት ምን አሉ?
👉 “የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጥያቄ በሌለው መልኩ የኢትዮጵያም ሆነ የምሥራቅ አፍሪካ ምርጡ ቡድን ነው።” 👉 “ኢንስትራክተር…

ኤርትራዊው ኮከብ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ይቀጥላል
👉 “የሊጉን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብር በድጋሚ የማሸነፍ ዕቅድ አለኝ” 👉 ” ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሀሩን ኢብራሂም…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-2 ራየን ስፖርትስ
👉 “ሦስት ጎል ቀድመን ስላገባን የተወሰነ መዘናጋት ነበር።” አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው 👉 “ቡድናችን ከተመሠረተ ሁለት ዓመቱ…

“ውስጣችን ቁጭት ነበር ፣ አሁን ግን በጣም ደስተኛ ነኝ” አበበ ጥላሁን
ከእግር ኳስ ማህበረሰቡ ጋር የተዋወቀው በአርባምንጭ ከተማ ቆይታው ሲሆን በመቀጠል ግን ለሲዳማ ቡና ፣ መቻል እና…

“ወደሚገባው ቦታ መመለስ አንዱ ሥራ እንጂ የመጨረሻው ሥራ አይደለም” አሰልጣኝ በረከት ደሙ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ጠንካራ የቡድን ግንባታን ከሚከተሉ ቡድኖች መካከል አንዱ መሆን ቢችልም ከሀገሪቱ ትልቁ የሊግ…

“ሁለተኛ ቡድን በማስገባቴ በጣም ደስተኛ ነኝ” ጌቱ ባፋ የኢትዮ ኤሌክትሪክ አምበል
የኢትዮ ኤሌክትሪክን ወደ ፕሪምየር ሊጉ መመለስ ተከትሎ ከክለቡ አምበል እና ተከላካይ ጌቱ ባፋ ጋር አጠር ያለ…

“የተዝረከረከ ፣ ውጤት ያጣ በቀላሉ እጅ የሚሰጥ ፣ የሚሸነፍ ቡድን ከዚህ በኋላ በኢትዮ ኤሌክትሪክ አይገነባም” አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ የሊጉን ዋንጫ ካሳኩ አልፎም ደግሞ ለሀገራችን እግር ኳስ አበርክቷቸው ላቅ ካሉ ክለቦች…